መፅሐፍ ቤት / eathebook

ይህ ገጽ የኢትዮጵ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመፅሐፍ ትርጓሜ ያስተምራል!


ዋና ገጽ | ንባብ ቤት| ዜማ ቤት

ይህ ድረገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመጽሐፍ ትርጓሜን ያስተምራል:: ከዘፍጥረት ጀምረን እግዚያብሔር እንደፈቀደ በተከታታይ እናቀርባለን:: ምዕመናን መምህራነ ወንጌል ተጠቅመውበት ተምረው አስተምረው ንባብን ብቻ ሳይሆን ምስጢርን(ትርጉምን) ጠንቅቀው:በዚህም ከኃጢያት ርቀው ጽድቅን አብዝተው ሰላሳ ሥልሳ እና መቶ ፍሬን አፍርተው ለእነርሱም ለእኛም ጥቅመ ነፍስን እናስገኝለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን:: ለዚህም እዚህ ደርሳችሁ ፋይሎችን ካገኝችሁ በኋላ በመጀመሪያም እንደማንኛውም መረጃ ከመያዝ ይልቅ/በተጨማሪ አድምጣችሁ እንድትማሩ ከዚያም ለሌሎች ወገኖቻችን የተማራችሁት እንድታካፍሉ እንመኛለን:: እንዲህ ከሆነ ሁላችንም ተጋግዘን(ተያይዘን) ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተሰማያትን መውረስ ይቻለናልና::

ሃሳባችሁን አስተያለታችሁን ፍላጎታችሁን በማህበረሰብ ገጾቻችን በኩል ብታደርሱን እንወዳለን::


ቸር አምላክ ይግለጥልን!!

ብሉይ ኪዳን አንድምታ

አዲስ ኪዳን አንድምታ

ውዳሴ/ቅዳሴ ማርያም አንድምታ

ቅዳሴ አንድምታ

የሊቃውንት አንድምታ

ማር ይስሐቅ

አረጋዊ መንፈሳዊ