ይህ ድረገጽ ለግዕዝ ንባብ ጥናት የሚጠቅሙ የድምጽ መዛግብትን(audio books) ያቀርባል:: በተቻለ መጠን በንባብ ቤት በሚጠናበት ቅደምተከለል ለማቅረብ እንሞክራለን::
ሃሳባችሁን አስተያለታችሁን ፍላጎታችሁን በማህበረሰብ ገጾቻችን በኩል ብታደርሱን ለማስተናገድ ቃል እንገባለን::