ይህ ድረገጽ የቤተክርስቲያን ቀን ቁጥርና ሌሎችንም የቁጥር ትምህርቶችን ለማጥናት የሚረዱ የድምጽ መዛግብትን(audio books) ያቀርባል:: ይዘቱ መሠረታዊውን የቤተክርስቲያን ትምህርት እንዳይለቅ በማሰብ አቡሻኸር እና ከሌሎችም የታተሙ መፅሐፍት የተወሰደ ነው፡፡
ሃሳባችሁን አስተያለታችሁን ፍላጎታችሁን በማህበረሰብ ገጾቻችን በኩል ብታደርሱን ለማስተናገድ ቃል እንገባለን::