ይህ ድረገጽ መሠረታዊ ያሬዳዊ ዜማን ለመማሪያነት የሚጠቅሙ የድምጽ መዛግብትን(audio books) ያቀርባል:: በተቻለ መጠን በዜማ ቤት በሚጠናበት ቅደምተከለል ለማቅረብ እንሞክራለን::
ሃሳባችሁን አስተያለታችሁን ፍላጎታችሁን በማህበረሰብ ገጾቻችን በኩል ብታደርሱን ለማስተናገድ ቃል እንገባለን::
ቸር አምላክ ይግለጥልን!!