መግቢያ
ይህ ድረገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የግዕዝ ንባብ:የዜማና የመፅሐፍ ትርጓሜን ለመማሪያ የሚያግዙ የድምጽ መዛግብትን በነጻ ያቀርባል:: በዚህ ዙር በከፈትናቸው በነዚህ ሦስት ቤቶች(ገጾች) ምስክር ባላቸው መምህራን በቆሎ ት/ቤት የሚሄድበት መንገድ ተከትሎ ለማጥናት(ለመቀጸል)በሚያችል ሁኔታ የድምጽ መዛግብቱን ከፋፍለን አቅርበናል:: የአብነት ትምህርት መርጃ የድምጽ መዛግብት ቋት ነው ማለታችንም በተቻለ መጠን የአብነቱን መንገድ ተከትለን የድምጽ መዛግብቱን ለማደራጀት በመጣራችን ነው:: ያላችሁን ሃሳብ በማኅበራዊ ገጾቻችን ወይም በኢሜላችን ብታካፍሉን እግዚአብሔር እንደረዳን መጠን ማሻሻያ ለማድረግ እንደምንጥር ቃል እንገባለን::
ንባብ ቤት
በንባብ ቤት በሦስቱም የንባብ ስልቶች ማለትም ግዕዝ: ውርድ ና ቁም ንባብ መልዕክተ ዮሐንስ ና ወንጌለ ዮሐንስ የቀረቡ ሲሆን የቀሩትን ማተትም የዘውትር ጸሎት ፣ ውዳሴ ማርያም፣ አንቀጸ ብርሃን፣ ይወድስዋ መላእክት፣ መልክዐ ማርያም፣ መልክዐ ኢየሱስ፣ መዘሙረ ዳዊት ወ ጸሎተ ነብያትን በቁም ንባብ አቅርበናል:: በእናንተ ጸሎትና እንደእግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ክፍል በተከታታይም የተለያዩ መፅሐፍትን ንባባ ለማቅረብ እናስባለን::
ቅኔ ቤት
ይህ ድረገጽ ለግዕዝ ቋንቋን ና ቅኔን ለመማር የሚጠቅሙ የድምጽ መዛግብትን(audio books) ያቀርባል:: አብዛኛው ይዘት መሠረታዊውን የቤተክርስቲያን ትምህርት እንዳይለቅ በማሰብ ሰዋስወ ግእዝ ከሚባለው መፅሐፍ መየተወሰደ ነው፡፡ ይህም መፅሐፍ እንደሚታወቀው በሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ታርሞና ተስተካክሎ በትንሣኤ ማተሚያ ቤት የታተመ ነው፡፡
ዜማ ቤት
በዜማ ቤትም መሠረታዊ ያሬዳዊ ዜማን ለመማሪያነት የሚጠቅሙ የድምጽ መዛግብትን ለማጥናት በሚመች መጠን ተከፋፍሎ ቀርቧል:: በተቻለ መጠን በዜማ ቤት በሚጠናበት ቅደምተከለልም ለማቅረብ እንሞክራለን: በተለይም የሥረይ ምልክቶችን እንደመሰረታዊ የጥናት ዘዴ በመጠቀምን አስፋፍተን ለመቀጠል ተስፋ እናደርጋለን:: እስክሁን ድረስም ከሰኞ እስክ ቅዳሜ ( አራራይ) የእሁድ ስረይ ምልክቶች(እዝል)፣ ውዳሴማርያም፣የቅዳሴ ቃል ትምህርት፣ መስተጋብዕ ፣ አርባዕት ፣ አርያም ፣ ሰልስት ፣ የዐቢይ ጾም ዜማዎች ፣ የመወድስ ምዕራፍ ፣ የዋዜማ ምዕራፍ ፣ የሥብሃተ ነግህ ምዕራፍ ፣ የምዕራፍ መስተብቍዕ:ሊጦን: ዘይነግስ ኪዳን ፣ የዘወረደ ጾመ ድጓ ፣ የቅድስት ጾመ ድጓ ፣ የምኩራብ ጾመ ድጓ ፣ የመጻጉ ጾመ ድጓ ፣ ተዘጋጅቶ ቀርቧል:: በተከታታይአም በዚሁ ቅደም ተከተል የምንቀጥል ይሆናል::
መፅሐፍ ቤት
በመፅሐፍ ቤትም ከዘፍጥረት ጀምረን እግዚያብሔር እንደፈቀደ በተከታታይ አቅርበናል ፣ እናቀርባለን:: ይህንን ከፍል ቀደም ብለን እንደመጀመራችን መጠን እግዚአብሔር አከናውኖልን ሃዲሳትን ብሉያተን የቻልነውን ያክል ያካተትን ሲሆን እግዚአብሔር ቢፈቅደ ደግሞ የቀሩትን ለመጨመርና ሊቃውንትና መፅሐፈ መነኮሳትንም ለመዝለቅ እናስባለን :: ምዕመናን መምህራነ ወንጌል ተጠቅመውበት ተምረው አስተምረው ንባብን ብቻ ሳይሆን ምስጢርን(ትርጉምን) ጠንቅቀው:በዚህም ከኃጢያት ርቀው ጽድቅን አብዝተው ሰላሳ ሥልሳ እና መቶ ፍሬን አፍርተው ለእነርሱም ለእኛም ጥቅመ ነፍስን እናስገኝለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን:: ለዚህም እዚህ ደርሳችሁ ፋይሎችን ካገኝችሁ በኋላ በመጀመሪያም እንደማንኛውም መረጃ ከመያዝ ይልቅ/በተጨማሪ አድምጣችሁ እንድትማሩ ከዚያም ለሌሎች ወገኖቻችን የተማራችሁት እንድታካፍሉ እንመኛለን:: እንዲህ ከሆነ ሁላችንም ተጋግዘን(ተያይዘን) ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተሰማያትን መውረስ ይቻለናልና::
የቁጥር ቤት
ይህ ድረገጽ የቤተክርስቲያን ቀን ቁጥርና ሌሎችንም የቁጥር ትምህርቶችን ለማጥናት የሚረዱ የድምጽ መዛግብትን(audio books) ያቀርባል:: ይዘቱ መሠረታዊውን የቤተክርስቲያን ትምህርት እንዳይለቅ በማሰብ አቡሻኸር እና ከሌሎችም የታተሙ መፅሐፍት የተወሰደ ነው፡፡
ሃሳባችሁን አስተያለታችሁን ፍላጎታችሁን በማህበረሰብ ገጾቻችን በኩል ብታደርሱን እንወዳለን::
ቸር አምላክ ይግለጥልን!!
ቅኔ ቤት
- መግቢያ
- እርባ ቅምር
- መራኁት
- አርእስተ ግሥር
- ሠራዊት
- አዕማድ
- አሥራው
- ፀዋትው
- የቆመ ሠራዊት
- የአእማድ ሠራዊት
- ዐቢይ አንቀጽ
- የሤመ ሠራዊት
- የቀደሰ ሠራዊት
- የባረከ ሠራዊት
- የብህለ ሠራዊት
- የአእመረ ሠራዊት
- የገብረ ሠራዊት
- ንዑስ አንቀጽ
- ደቂቅ
- ባዕድ ቅጽል
- መራሕያን
- ሳቢ ዘር
- ልማድ
- ባዕድ ዘር
- ኅርመት
- ዝርዝር ቅጽል
- ገዳፍያነ ዘመድ
- ወሣክያነ ባዕድ
- ቱሱሐን
- ተጻማሪ
- ስንዕው
- ሠጋርያን
- ወላጤ ግዕዝ
- ምዕላድ
- አላህላህያን
- ወኅጥያን
- ሁለተኛ ተመኵሳይያን
- መጀመርያ ተመኵሳይያን
- ሦስተኛ ተመኵሳይያን
- ተመኲሳይያን
- አራተኛ ተመኵሳይያን
- ዝርው
- 1 ዐቢይ አገባብ
- መቅድመ አገባብ
- አርእስት ዘዐቢይ አገባብ
- ምእራፍ 1 እና የሚሆኑ አገባቦች
- ምእራፍ 2 ስለ የሚሆኑ አገባቦች
- ምእራፍ 3 እንደ የሚሆኑ አገባቦች
- ምእራፍ 4 ዘንድ የሚሆኑ አገባቦች
- ምእራፍ 5 የ የሚሆኑ አገባቦች
- ምእራፍ 6 ወደ የሚሆኑ አገባቦች
- ምእራፍ 7 ጊዜ የሚሆኑ አገባቦች
- ምእራፍ 8 ክፍል 1 ሲ የሚሆኑ አገባቦች
- ምእራፍ 8 ክፍል 2 ሳ የሚሆኑ አገባቦች
- ምእራፍ 8 ክፍል 3 ሰ የሚሆኑ አገባቦች
- ምእራፍ 8 ሲ ሳ ስ የሚሆኑ አገባቦች
- ምእራፍ 9
- ምእራፍ 9 ክፍል 1
- ምእራፍ 9 ክፍል 2
- ምእራፍ 9 ክፍል 3
- ምእራፍ 9 ክፍል 4
- ምእራፍ 9 በ ቢ ባ ብ የሚሆኑ አገባቦች
- ምእራፍ 10 ክፍል 1
- ምእራፍ 10 ክፍል 2
- ምእራፍ 10 ክፍል 3
- ምእራፍ 10 ክፍል 4ር
- ምእራፍ 11
- ምእራፍ 12 ያህል የሚሆኑ አገባቦች
- ምእራፍ 13 እንጂ የሚሆኑ አገባቦች
- ምእራፍ 14 ክፍል 1 ፊት የሚሆኑ አገባቦች
- ምእራፍ 14 ክፍል 2 መካከል የሚሆኑ አገባቦች
- ምእራፍ 14 ክፍል 3 ኋላ የሚሆኑ አገባቦች
- ምእራፍ 15 ክፍል 1 እስከ
- ምእራፍ 15 ክፍል 2
- ምእራፍ 16
- ምእራፍ 16 ክፍል1 እም
- ምእራፍ 16 ክፍል 2 ወ
- ምእራፍ 16 ክፍል 3 ግእዝና ተናባቢ ቀለማት
- ምእራፍ 16 ክፍል 4 ተናባቢ ቀለማት
- ምእራፍ 16 ክፍል 5
- ምእራፍ 16 ክፍል 6
- ምእራፍ 16 ክፍል 7
- ምእራፍ 16 ክፍል 8
- 2 ንዑስ አገባብ
- መቅድም
- ንኡስ አገባብ ምእራፍ 1 ክፍል 1
- ንኡስ አገባብ ምእራፍ 1 ክፍል 2
- ንኡስ አገባብ ምእራፍ 1 ክፍል 3
- ንኡስ አገባብ ምእራፍ 2 ክፍል 1
- ንኡስ አገባብ ምእራፍ 2 ክፍል 2
- ንኡስ አገባብ ምእራፍ 3
- ንኡስ አገባብ ምእራፍ 4 ክፍል 1
- ንኡስ አገባብ ምእራፍ 4 ክፍል 2
- ንኡስ አገባብ ምእራፍ 4 ክፍል 3
- ንኡስ አገባብ ምእራፍ 5 ክፍል 1
- ንኡስ አገባብ ምእራፍ 5 ክፍል 2
- ንኡስ አገባብ ምእራፍ 6 ክፍል 1
- ንኡስ አገባብ ምእራፍ 6 ክፍል 2
- ንኡስ አገባብ ምእራፍ 6 ክፍል 3
- ንኡስ አገባብ ምእራፍ 7 ክፍል 1
- ንኡስ አገባብ ምእራፍ 7 ክፍል 2
- ንኡስ አገባብ ምእራፍ 7 ክፍል 3
- ንኡስ አገባብ ምእራፍ 8
- 3 ተረፈ ንዑስ
- 4 ደቂቅ አገባብ
- 5 ደቂቅ እርባታ
- 6 የሰምና የወርቅ መንገድ
- መግቢያ
- የሰምና የወርቅ መንገድ ምእራፍ 1 ክፍል 1
- የሰምና የወርቅ መንገድ ምእራፍ 1 ክፍል 2
- የሰምና የወርቅ መንገድ ምእራፍ 2 ክፍል 1
- የሰምና የወርቅ መንገድ ምእራፍ 2 ክፍል 2
- የሰምና የወርቅ መንገድ ምእራፍ 2 ክፍል 3
- የሰምና የወርቅ መንገድ ምእራፍ 3 ክፍል 1
- የሰምና የወርቅ መንገድ ምእራፍ 3 ክፍል 2
- የሰምና የወርቅ መንገድ ምእራፍ 3 ክፍል 3
- የሰምና የወርቅ መንገድ ምእራፍ 4 ክፍል 1
- የሰምና የወርቅ መንገድ ምእራፍ 4 ክፍል 2
- የሰምና የወርቅ መንገድ ምእራፍ 4 ክፍል 3
- የሰምና የወርቅ መንገድ ምእራፍ 5 ክፍል 1
- የሰምና የወርቅ መንገድ ምእራፍ 5 ክፍል 2
- የሰምና የወርቅ መንገድ ምእራፍ 5 ክፍል 3
- የሰምና የወርቅ መንገድ ምእራፍ 6
- የሰምና የወርቅ መንገድ ምእራፍ 7
- 7 አኅዝ
አገባብ
- መግቢያ ክፍል 1
- የቅኔ ምንነት
- የቅኔ ትርጉም 1
- የቅኔ ትርጉም 2
- የቅኔ ትርጉም 3
- የቅኔ ትርጉም 4
- የቅኔ ደራሲ
- የቅዱስ ያሬድ ቅኔዎች
- የቅኔ ጥበብ አጀማመርና አረማመድ
- የቅኔ ትምህርት አጀማመር
- የቅኔ ትምህርት አጀማመርና ሂደት
- የቅኔ ትምሀርት መስራቾች
- ቅኔ በኢትዮጵያውያን አድባራት
- የቅኔ አሰጣጥ
- የቅኔ ጥቅም
- የቅኔ አመራር
- የቅኔ ዜማ
- የቅኔ ዜማ 2
- የቅኔ አርእስት
- የቅኔ ቤት
- የቅኔ ክፍሎች
- የቅኔ መንገድ 0
- የቅኔ መንገድ 1
- የቅኔ መንገድ 2
- የቅኔ መንገድ 3
- የቅኔ መንገድ 4
- የቅኔ መንገድ 5
- የቅኔ መንገድ 6
- የቅኔ መንገድ 7
- አገባብ
- መግቢያ ክፍል 2
- የቅኔ ምንነት
- የቅኔ መገኛ
- የቅኔ የትመጣ
- የቅኔ መንገድ
- የቅኔ ስሞች
- ቅኔና ታሪካዊ አመጣጡ
- የቅኔ ትምህርት ስርአተ ትምህርት 1
- የቅኔ ትምህርት ስርአተ ትምህርት 2
- የቅኔ ባህል ጥቅም
- የቅኔ ቤት አመጣጥ
- አርእስተ ቅኔ
- የቅኔ ትርጉም 1
- የቅኔ ትርጉም 2
- የቅኔ ትርጉም 3
- የቅኔ አመራር ስርአት
- የቅኔ አመዳደብ ስርአት
- የቅኔ አገባብ
- የቅኔ ዜማ 1
- የቅኔ ዜማ 2
- የቅኔ አርእስት
- የቅኔ ስርአተ ትምህርት 1
- የቅኔ ደራሲ
- የጠቅላላው ቅኔያት ይትበሃል
- ስርአተ ቅኔ
- ነገረ ቅኔ
- ጸዋትወ ቅኔ
- ቅኔ በ አማርኛና በሌሎች
- የግእዝ ጉባኤ ቃና ዜማ ልክ
- የእዝል ጉባኤ ቃና ዜማ ልክ
- የዘአምላኪየ ዜማ ልክ
- የሚበዝሁ ዜማ ልክ
- የዋዜማ ዜማ ልክ
- የስላሴ ዜማ ልክ
- የዘይእዜ ዜማ ልክ
- የመወድስ ዜማ ልክ
- የግዕዝ ክብር ይእቲ ዜማ ልክ
- የእዝል ክብር ይእቲ ዜማ ልክ
- የግዕዝ ዕጣነ ሞገር ዜማ ልክ
- የእዝል ዕጣነ ሞገር ዜማ ልክ
- ዘአምላኪየ
- ዘይሌቡ
- ሚበዝሁ
- ዋዜማ
- ስላሴ
- ዘይእዜ
- መወድስ
- ሳህልከ
- ክብር ይእቲ
- እጣነ ሞገር
- አዋጅ የግስ አርእስት
- አዋጅ የሰኞ
- አዋጅ የማክሰኞ
- አዋጅ የረቡዕ
- አዋጅ የሀሙስ
የግእዝ ቅኔ ታሪክና ህጎች
ንባብ ቤት
- መልዕክተ ዮሐንስ
- ወንጌለ ዮሐንስ
- የዘውትር ጸሎት
- የሰኞ ውዳሴ ማርያም
- የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም
- የረብኡ ውዳሴ ማርያም
- የሐሙስ ውዳሴ ማርያም
- የአርብ ውዳሴ ማርያም
- የቀዳም ውዳሴ ማርያም
- የእሁድ ውዳሴ ማርያም
- አንቀጸ ብርሃን
- ይወድስዋ መላእክት
-
መልክዐ ማርያም
- መግቢያ
- ለዝክረ ስምኪ
- ለስእርተ ርእስኪ
- ለርእስኪ
- ለገጽኪ
- ለቀራንብትኪ
- ለአእይንቲኪ
- ለአእዛንኪ
- ለመላትህኪ
- ለአእናፍኪ
- ለከናፍርኪ
- ለአፉኪ
- ለአስናንኪ
- ለልሳንኪ
- ለቃልኪ
- ለእስትንፋስኪ
- ለጉርኤኪ
- ለክሳዴኪ
- ለመታክፍትኪ
- ለዘባንኪ
- ለእንግዳኪ
- ለህጽንኪ
- ለአእዳውኪ
- ለመዛርእኪ
- ለኩርናእኪ
- ለእመታትኪ
- ለእራህትኪ
- ለአእጻብኪ
- ለአጽፋርኪ
- ለአጥባትኪ
- ለገቦኪ
- ለከርስኪ
- ለልብኪ
- ለኩልያትኪ
- ለህሊናኪ
- ለአማዑትኪ
- ለነዋየ ውስጥኪ
- ለነዋየ ውስጥኪ
- ለህንብርትኪ
- ለማህጸንኪ
- ለማህጸንኪ
- ለድንግልናኪ
- ለሃቈየኪ
- ለአቈያጽኪ
- ለአብራክኪ
- ለአእጋርኪ
- ለዘዝያኪ
- ለመክየድኪ
- ለአእጋርኪ
- ለአጽፋርኪ
- ለቆምኪ
- ለመልክኪ
- ለጸአተ ነፍስኪ
- ለበድነ ሥጋኪ
- ለግንዘተ ሥጋኪ
- ለመቃብርኪ
- ለመቃብርኪ
- ለፍልሰተ ሥጋኪ
- ለፍልሰተ ሥጋኪ
- ለፍልሰተ ሥጋኪ
- በዝንቱ ቃለ ማኅሌት
- ስብኀት ለኪ
- ለዘእያፈቅርኪ
-
መልክዐ ኢየሱስ
- መግቢያ
- ለዝክረ ስምከ
- ለስእርተ ርእስከ
- ለርእስከ
- ለገጽከ
- ለቀራንብትከ
- ለአእይንቲከ
- ለአእዛንከ
- ለመላትህከ
- ለአእናፍከ
- ለከናፍርከ
- ለአፉከ
- ለአስናንከ
- ለልሳንከ
- ለቃልከ
- ለእስትንፋስከ
- ለእስትንፋስከ
- ለጉርኤከ
- ለክሳዴከ
- ለመታክፍትከ
- ለዘባንኪ
- ለእንግዳከ
- ለህጽንከ
- ለአእዳዊከ
- ለመዛርእከ
- ለኩርናእከ
- ለእመታትከ
- ለእራህትከ
- ለአእጻብከ
- ለአጽፋረ እዴከ
- ለገቦከ
- ለከርስከ
- ለልብከ
- ለኅሊናከ
- ለህንብርትከ
- ለሃቈየከ
- ለአቈያጺከ
- ለአብራኪከ
- ለአእጋሪከ
- ለሰኮናከ
- ለመክየድከ
- ለአጻቢእከ
- ለአጽፋረ እገሪከ
- ለቆምከ
- ለመልክዕከ
- ለጸአትከ
- ለበድነ ሥጋከ
- ለግንዘተ ሥጋከ
- ለመቃብሪከ
- ለትንሳኤከ
- ለትንሳኤከ
- ለእርገትከ
- ለምጽአትከ
- እምስራቀ ፀሀይ
- ስብሃት ለከ
- እኵሉ ይሄይስ
- አምላከ ምድር ወሰማያት
- ሰላም ሰላም ለኵሎን መልክእከ
መዘሙረ ዳዊት ወ ጸሎተ ነብያት
- ፍካሬ
- አድህነኒ
- አምላክዬ
- ብጹአን
- ከመ ያፈቅር
- ለምንት ይዜሐር
- አኮኑ
- እግዚኦ ኩነኔኬ
- እግዚአብሔር ቆመ
- ይሄይስ
- ስማኒ
-
ብጹህ ብእሲ
- መዝሙር 111
- መዝሙር 112
- መዝሙር 113
- መዝሙር 114
- መዝሙር 115
- መዝሙር 116
- መዝሙር 117
- መዝሙር 118 -1
- መዝሙር 118 -2
- መዝሙር 118 -3
- መዝሙር 118 -4
- መዝሙር 118 -5
- መዝሙር 118 -6
- መዝሙር 118 -7
- መዝሙር 118 -8
- መዝሙር 118 -9
- መዝሙር 118 -10
- መዝሙር 118 -11
- መዝሙር 118 -12
- መዝሙር 118 -13
- መዝሙር 118 -14
- መዝሙር 118 -15
- መዝሙር 118 -16
- መዝሙር 118 -17
- መዝሙር 118 -18
- መዝሙር 118 -19
- መዝሙር 118 -20
- መዝሙር 118 -21
- መዝሙር 118 -22
- መዝሙር 119
- መዝሙር 120
- ተፈሳህኩ
- ተዘከሮ
- ቃልዬ
- ማኅልየ ማኅልይ ዘ ሰሎሞን
- ማኅልየ ነብያት
መልክዐ መልክ
-
ተአምረ ኢየሱስ
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 1
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 2
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 3
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 4
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 5
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 6
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 7
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 8
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 9
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 10
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 11
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 12
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 13
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 14
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 15
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 16
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 17
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 18
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 19
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 20
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 21
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 22
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 23
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 24
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 25
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 26
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 27
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 28
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 29
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 30
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 31
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 32
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 33
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 34
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 35
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 36
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 37
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 38
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 39
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 40
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 41
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 42
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 43
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 44
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 45
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 46
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 47
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 48
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 49
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 50
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 51
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 52
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 53
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 54
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 55
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 56
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 57
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 58
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 59
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 60
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 61
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 62
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 63
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 64
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 65
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 66
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 67
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 68
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 69
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 70
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 71
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 72
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 73
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 74
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 75
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 76
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 77
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 78
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 79
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 80
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 81
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 82
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 83
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 84
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 85
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 86
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 87
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 88
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 89
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 90
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 91
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 92
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 93
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 94
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 95
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 96
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 97
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 98
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 99
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 100
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 101
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 102
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 103
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 104
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 105
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 106
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 107
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 108
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 109
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 110
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 111
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 112
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 113
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 114
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 115
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 116
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 117
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 118
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 119
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 120
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 121
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 122
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 123
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 124
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 125
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 126
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 127
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 128
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 129
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 130
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 131
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 132
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 133
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 134
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 135
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 136
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 137
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 138
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 139
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 140
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 141
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 142
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 143
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 144
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 145
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 146
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 147
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 148
- ተአምረ ኢየሱስ ተአምር 149
-
መልክዐ ሚካኤል
- መልክዐ ሚካኤል መግቢያ
- ለዝክረ ስምከ
- ለሰዕርተ ርዕሰከ
- ለርዕሰከ
- ለገጽከ
- ለቀራንብቲከ
- ለአዕይንቲከ
- ለአዕዛኒከ
- ለመላትሂከ
- ለአዕናፊከ
- ለከናፈሪከ
- ለአፉከ
- ለአሰናኒከ
- ለልሳንከ
- ለቃልከ
- ለዕሰትንፋሰከ
- ለጉርኤከ
- ለክሳደከ
- ለመትከፈትከ
- ለዕከናፊከ
- ዘባኒከ
- ለዕንግድአከ
- ለህጽምከ
- ለአዕዳዊከ
- ለመዝራዕትከ
- ለኩናዕከ
- ለዕመትከ
- ለዕራህከ
- ለአጻብኢከ
- ዕዴከ
- ገቦ
- ለከርስከ
- ለልብከ
- ለኩልያቲከ
- ለህሊናከ
- ለአማኡቲከ
- ዊስጥከ
- ህንብርትከ
- ሃቁየከ
- ለአቁያጺከ
- ለአብራኪከ
- ለአዕጋሪከ
- ለሰኳንዊከ
- ለመከየድከ
- ለአጻብዕኢከ
- ዕግርከ
- ለቆመከ
- ለመልከዕቲከ
- ለመልከዕከ
- አምሃ ሰላም
- ኦ ሚካኤል
- ለመልካአቲከ
-
መልክዐ ሥላሴ
- መግቢያ
- ሰላም ለኤልሳቤጥ
- ሰላም እብሎ
- ለህላዌክሙ
- ለህላዌከሙ
- አብ ፀሐይ
- ለህላዌከሙ
- ለስምከሙ
- ለስዕርትክሙ
- ለእርእስክሙ
- ለገጸክሙ
- ለቀራንብቲክሙ
- ለአእይንትክሙ
- ለአእዛንክሙ
- ለመላሂትክሙ
- ለአእናፊክሙ
- ለለዝያክሙ
- ለአፉክሙ
- ለአስናኒክሙ
- ለልሳንክሙ
- ለቃልክሙ
- ለእስትንፋስክሙ
- ለጉሬክሙ
- ለክሳዴክሙ
- ለመታክፍቲክሙ
- ለአክናፊክሙ
- ለዘባነክሙ
- ለእንግዳክሙ
- ለህጸነክሙ
- ለአእዳዊክሙ
- ለመዛርኢክሙ
- ለኩርናእክሙ
- ለእመትክሙ
- ለእሃቲክሙ
- ለአጻቢክሙ
- ለገበዋቲክሙ
- ለከርስክሙ
- ለልብክሙ
- ለኩልያቲክሙ
- ለህሊናክሙ
- ለንዋየ ውስጥ
- ለሃቊይክሙ
- ለአቁያጺክሙ
- ለአብራኪክሙ
- ለአእጋርክሙ
- ለሰኲንዊክሙ
- ለመከየድክሙ
- ለአጻብኢክሙ
- ለዘዚአክሙ
- ለመልክእክሙ
- ስላሰሴክሙ
- ስሉስ ቅዱስ
- ለዘበነጊድ
- መልክዐ ሥዕል
-
መልክዐ ኪዳነ ምህረት
- ምሕረት መግብያ
- ለዝከረ ስምኪ
- ለስዕርተ እርዕሰኪ
- ምሕረት ለእርዕስኪ
- ምሕረት ለገጸኬ
- ምሕረት ለቀራንብትኪ
- ለአዕይንትኪ
- ለአእዛልኪ
- ለመላህትኪ
- ለአእናፍኪ
- ለከናፍርኪ
- ለአፉኪ
- ለአስናንኪ
- ለልሳኒኪ
- ለቃሊኪ
- ለእስትንፋስኪ
- ለጉእኪ
- ለክሳድኪ
- ለመታክፍትኪ
- ለዘባንኪ
- ለእንግድአኪ
- ለመዛርእኪ
- ለእመታትኪ
- ለእራህኪ
- ለአጻብእኪ
- ለገበዋእትኪ
- ለከርስኪ
- ለልብኪ
- ለእንብርትኪ
- ለድንግልናኪ
- ለአብራክኪ
- ለሰኮናኪ
- ለአጻብእኪ
- ለኮምኪ
- ለመልክእኪ
- ለጸአተ ነፍስኪ
- ለበድነ ስጋኪ
- ለግንዘተ ስጋኪ
- ለመቃብርኪ
- ለትንሳኤ ስጋኪ
- ለፍልሰተ ስጋኪ
- ምሕረት ንአኩቶ
- ስብሐት ለኪ/a>
- መልክዐ ገብርኤል
- መልክዐ ፍልሰታ
-
ማህሌተ ጽጌ
- መግቢያ
- ጽጌ አስተርአየ
- ሰላምኪ
- አሐዱ
- አእሚርየ
- ኢየሐፍር
- ዕለተ ፍቅርኪ
- ከመ ፍሕሶ
- ይውኅዝ
- ሥነ መላትሕኪ
- ገነተኪ
- ናሁ
- አብዑኒ
- ተንሥኢ
- ከመ ይትፌሣሕ
- ኦ ሰላመ
- በጌጋየ አዳም
- ተፈሥሒ
- ተፈሥሒ.
- ቀስተ ደመና
- ዘብኪ
- በከመ ይቤ
- ሰመዩኪ
- ሰመዩኪ
- በትረአሮን
- ስንኪ
- ማእረረ
- ዘካርያስ
- ሃጥአን
- ፍቅረ መኑ
- ወይንወማህሌት
- ሃዋዝ
- ለዘእይሰቲ
- መነነቶ
- በኵናተ
- ከመይትፌሰህ
- አርምሞትኪ
- ሚስጢረ መንግስት
- ዘሰ ይብል
- እምደቂቀ ህዝበኪ
- ጸነወኒ
- ተአምረ ትፍሥህት
- እንበለ ትሳረር
- ጸግይየ
- ሚ ቡርክት
- ፅንሰትኪ
- ተፈሥሀት
- ዜና ልደትኪ
- ትመስል
- ዐይኑ
- ከመ ሰዶም
- እመ ተሰቅለ
- ከመ ታቦት
- ኦፍኒ
- የኃዝነኒ
- ኢጻመውኪ
- እምገነተ መጽሐፍ
- ከመ ጽጌ ረዳ
- ኅበ ይቀውም
- እግዚአብሔር ነጸረ
- ስብሀተ ፍቅርኪ
- ፈትለወርቅ
- አብይ
- ኦዝ
- እንዘ ትሀቅፊዮ
- ሶበ ዴገነኪ
- ትአምረ ግፍዕኪ
- አፈወ አሮን
- የበስኩ
- ነጋድያነ ቊስቋም
- ጽጌ በብሔር
- አመአቶኪ
- እስመ ብዙሃን
- ስፍነ ድንግል
- በላእሌኪ
- እምትእርተ ሞቱ
- ስፍነ
- ለጽጊኪ ማርያም
- ጽጊ ደመና
- ምአዛ ጥኡም
- እግዚአብሔር ጽጊ
- ዕመነስቁኪ
- እንዘ ይጸውረኪ
- ትእምርተ ፍልሰትኪ
- ትዊተ ስርናዮ
- ጽጊኪ ማርያም
- ክበበ ጌራወርቅ
- ጽጌረዳሁ
- ትአምረ ፍቅርኪ
- አንብርኒ
- ትአምረ ፍቅርኪ
- ሀይማኖትየ ማርያም
- ትአምረ ፍቅርኪ
- ትአምርኪ ጽጌ ሃና
- ጽጌኪ ማርያም
- ሶበ አተቦ
- ጽጌ ቅዳሴኪ
- አሀዱ ነዳይ
- ለብኢስት
- ዮሳ
- ዘያስተሃቅር
- ክፍል 3ቱ
- ለትአምርኪ
- ሶበ ጸሀፈ
- ለትአምርኪ ማርያም
- ተአምረኪ
- ትአምርኪ
- ትአምርኪ
- መልአ
- ምንተ ያሰልጥ
- መኑበመቃብር
- ዘየአሰምረኪ
- ውስተ አጸደወይን
- ጽጌ ለመኑ
- ኢታህምምኒ
- ሃልዮ
- ጽጌ ደንጎላ
- ማርያም በልዮ
- አድህን
- እምበይነ
- ይትባረክ
- ሚ ሰናይ
- ምንተ ኑ
- ወስተ ጸንፈ ልብሱ
- ቡሩካን
- ዝንቱ መስቀል
- ትአምረ ልደት
- ናሁ
- ስዕልኪ
- ቦ አመ
- ሀበ ወረቀ
- ትአምረ ወልድኪ
- እቊረማየ ልብን
- ይትፌሳህ
- ሶበ ሰአመ
- ርህራሄኪ
- ስዕልኪ
- አመ ትበርቂ
- ቀሱታተ
- በገነተ ፍቅርኪ
- በሠላስ
- ዑራኤል
- እመ ዐረጉ
- ይበርቅ
- ትአምረ ፍቅርኪ
- ከመ ጺና
- ስርጋዌ
- ትአምርኪ ማርያም
- አኮ ዘሃይቅ
- አባይኩ
- ለምንት ሊተ
- መኑ ጽጊ ሀና
- ዘንተ ስብሐት
- ህብረ ሃመልሚል
- መኑ ጠቢብ
- ስብሀት ለአብ
-
ሰቆቃወ ድንግል
- መግቢያ
- በስመ እግዚአብሔር
- አይቴ ሀሎ
- ጐየ ዮሴፍ
- አይቴ ኃለፈት
- ርኢክሙኑ
- ርኢክሙኑ
- አመሐልኩክን
- አመ ዓረጉ
- ምዕረ በዘባንኪ
- እምትካት
- እፎ ቈቊዓ
- እፎኑመ
- እፎ ጐየይኪ
- ኢየሱስ ስዱድ
- በደመና ሥጋ
- አይቴ ይእቲ
- ተንሥኢ
- መኑ ይሁበኒ
- መለኮታዊ
- ሰሚዖ
- በቤተ መቅደስ
- ያዕቆብ ነገደ
- ብክዩ
- አይቴኑ
- ኅበ አእረፍኪ
- ይጽብበኒ
- ሚ ዕፁብ
- መኑ ይነግረከ
- ነዓ ኤርምያስ
- ስጥጥ ልብሰከ
- አመ ፈነወ
- ኢደከምኩኑ
- ምንተ እከውን
- ቦኑ ለከንቱ
- እንዘ ታንጌጊ
- ምዕረ እትፌሣህ
- አሀዱ ህጻን
- ኅበ ሀጸበት
- ታቦተ አምላከ
- መኑ ይሁበኒ
- ብጽዕት ዐይን
- ሶበ ሀሎኩ
- ለምንት ሄሮድስ
- ለምንት በከይኪ
- ለምንት ነገድኪ
- ስፍነ እዜኑ
- ተመየጢ
- እስከ ማእዜኑ
- እስከ ማእዜኑ
- ወተመይጠት
- አብርሂ
- ሀለየት
- ወለተ ዳዊት
- ሶበ ሀለይኩ
- ስብሀት ለኪ
- ተፈሥሒ ማ ዘበ ሃምሳ
- ተፈሥሒ ማ ዘዘወትር
- ትምህርተ ኅቡዓት
- ኪዳን
- መልክአ አማኑኤል
- መልክዐ አንቀፀ ብርሃን
- መልክዐ ውዳሴ ዘሰኑይ
- መልክዐ ውዳሴ ዘሠሉስ
- መልክዐ ውዳሴ ዘረቡዕ
- መልክዐ ውዳሴ ዘሐሙስ
- መልክዐ ውዳሴ ዘአርብ
- መልክዐ ውዳሴ ዘቀዳሚት
- መልክዐ ውዳሴ ዘሰንበት
-
ሥርዐተ ነግሥ ዘማህሌት
- ሚካኤል ሊቀ መላእክት
- አርባዕቱ እንስሳ
- ነቢያት ወሐዋርያት
- ማርያም እግዝእትነ
- ረከብኪ
- ሀበ ተርህወ
- ስምአኒ
- ዘውእቱ ብሂል
- ዳዊት ነቢይ
- ሚካኤል መልአክ
- ማህበረ መላእክት
- ሰላም ለአብ ወለወልድ ቃሉ
- ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ
- ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ አለም
- ሰላም ለአብ ክሉል
- ሰላም ዕብል ለተዋህዶ ቅድስት ስላሴ
- ለቃልክሙ
- ለአእዳዊክሙ
- ሰላም ለክሙ
- ሰላም ለክሙ
- ሰላም ለክሙ
- ሰላም ለክሙ
- ሰላም ለከ ንስረ እሳት
- ሚካኤል ወገብርኤል
- ሚካኤል ወገብርኤል
- ሚካኤል ወገብርኤል
- ሰላም ለሚካኤል
- አእላፈ አእላፋት
- ዘሚካኤል ወሄኖከ
- አልቦ ዘርዕየ
- በከመ ይቤ ነቢይ
- ይቤ ሄኖክ
- ማህሌታይ ሚካኤል
- ክበቡ ይመስልል
- ቀስተ ደመና
- ዲበ ሆጻ
- ለልሳንከ
- ንዌጥን ዝክረ ውዳሴሆሙ
- ንዌጥን ዝክረ ወድሶታ
- ማህጸንኪ
- ይትባረክ ስምኪ
- ዘመንክር ጣዕሙ
- ጐስአ ልብየ
- ድርሳነ ሚካኤል
መዘሙረ ዳዊት ውርድ ንባብ
- ፍካሬ
- አድህነኒ
- አምላክዬ
- ብጹአን
- ከመ ያፈቅር
- ለምንት ይዜሐር
- አኮኑ
- እግዚኦ ኩነኔኬ
- እግዚአብሔር ቆመ
- ይሄይስ
- ስማኒ
-
ብጹህ ብእሲ
- መዝሙር 111
- መዝሙር 112
- መዝሙር 113
- መዝሙር 114
- መዝሙር 115
- መዝሙር 116
- መዝሙር 117
- መዝሙር 118 -1
- መዝሙር 118 -2
- መዝሙር 118 -3
- መዝሙር 118 -4
- መዝሙር 118 -5
- መዝሙር 118 -6
- መዝሙር 118 -7
- መዝሙር 118 -8
- መዝሙር 118 -9
- መዝሙር 118 -10
- መዝሙር 118 -11
- መዝሙር 118 -12
- መዝሙር 118 -13
- መዝሙር 118 -14
- መዝሙር 118 -15
- መዝሙር 118 -16
- መዝሙር 118 -17
- መዝሙር 118 -18
- መዝሙር 118 -19
- መዝሙር 118 -20
- መዝሙር 118 -21
- መዝሙር 119
- መዝሙር 120
- ተፈሳህኩ
- ተዘከሮ
- ቃልዬ
የሐዲስ ኪዳን ግዕዝ ንባብ
- የማቴዎስ ወንጌል ንባብ
- የማርቆስ ወንጌል
- ሉቃስ ወንጌል ንባብ
- ዮሓንስ ወንጌል ንባብ
- ግብረ ሐዋርያት ንባብ
- ሮሜ ንባብ
- 1ኛ የቆሮንጦስ መልዕክት ንባብ
- 2ኛ የቆሮንጦስ መልዕክት ንባብ
- ገላትያ
- ኤፌሶን
- ፍልጽስዮስ
- ቆላሲስ
- 1ኛ ተሰሎንቄ
- 2ኛ ተሰሎንቄ
- 1ኛ ጢሞቴዎስ
- 2ኛ ጢሞቴዎስ
- ቲቶ
- ሊሞና
- ዕብራውያን
- 1ኛ ጴጥሮስ
- 2ኛ ጴጥሮስ
- 1ኛ ዮሐንስ
- 2ኛ ዮሐንስ
- 3ኛ ዮሐንስ
- ያዕቆብ
- ይሁዳ
- ራዕየ ዮሐንስ
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 1
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 2
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 3
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 4
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 5
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 6
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 7
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 8
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 9
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 10
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 11
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 12
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 13
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 14
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 15
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 16
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 17
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 18
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 19
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 20
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 21
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 22
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 23
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 24
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 25
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 26
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 27
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 28
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 29
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 30
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 31
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 32
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 33
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 34
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 35
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 36
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 37
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 38
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 39
- መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ክፍል 40
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 1
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 2
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 3
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 4
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 5
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 6
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 7
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 8
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 9
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 10
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 11
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 12
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 13
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 14
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 15
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 16
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 17
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 18
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 19
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 20
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 21
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 22
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 23
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 24
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 25
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 26
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 27
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 28
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 29
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 30
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 31
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 32
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 33
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 34
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 35
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 36
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 37
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 38
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 39
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 40
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 41
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 42
- መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 43
የብሉይ ኪዳን ግዕዝ ንባብ
-
ኦሪት ዘልደት
- ምዕራፍ 1
- ምዕራፍ 2
- ምዕራፍ 3
- ምዕራፍ 4
- ምዕራፍ 5
- ምዕራፍ 6
- ምዕራፍ 7
- ምዕራፍ 8
- ምዕራፍ 9
- ምዕራፍ 10
- ምዕራፍ 11
- ምዕራፍ 12
- ምዕራፍ 13
- ምዕራፍ 14
- ምዕራፍ 15
- ምዕራፍ 16
- ምዕራፍ 17
- ምዕራፍ 18
- ምዕራፍ 19
- ምዕራፍ 20
- ምዕራፍ 21
- ምዕራፍ 22
- ምዕራፍ 23
- ምዕራፍ 24
- ምዕራፍ 25
- ምዕራፍ 26
- ምዕራፍ 27
- ምዕራፍ 28
- ምዕራፍ 29
- ምዕራፍ 30
- ምዕራፍ 31
- ምዕራፍ 32
- ምዕራፍ 33
- ምዕራፍ 34
- ምዕራፍ 35
- ምዕራፍ 36
- ምዕራፍ 37
- ምዕራፍ 38
- ምዕራፍ 39
- ምዕራፍ 40
- ምዕራፍ 41
- ምዕራፍ 42
- ምዕራፍ 43
- ምዕራፍ 44
- ምዕራፍ 45
- ምዕራፍ 46
- ምዕራፍ 47
- ምዕራፍ 48
- ምዕራፍ 49
- ምዕራፍ 50
- ኦሪት ዘጸአት
- ኦሪት ዘሌዋውያን
- ኦሪት ዘኊልቊ
- ኦሪት ዘዳድም
- ኦሪት ዘኢያሱ
- ኦሪት ዘመሣፍንት
- ኦሪት ዘሩት
- መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ
- መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
- መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ
- መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ
- ዜና መዋዕል ቀዳማዊ
- ዜና መዋዕል ካለዕ
- መጽሐፈ ዕዝራ ቀዳማዊ
- መጽሐፈ ነህምያ (ዕዝራ ካልዕ)
- መጽሐፈ አስቴር
-
መጽሐፈ ኢዮብ
- ምዕራፍ 1
- ምዕራፍ 2
- ምዕራፍ 3
- ምዕራፍ 4
- ምዕራፍ 5
- ምዕራፍ 6
- ምዕራፍ 7
- ምዕራፍ 8
- ምዕራፍ 9
- ምዕራፍ 10
- ምዕራፍ 11
- ምዕራፍ 12
- ምዕራፍ 13
- ምዕራፍ 14
- ምዕራፍ 15
- ምዕራፍ 16
- ምዕራፍ 17
- ምዕራፍ 18
- ምዕራፍ 19
- ምዕራፍ 20
- ምዕራፍ 21
- ምዕራፍ 22
- ምዕራፍ 23
- ምዕራፍ 24
- ምዕራፍ 25
- ምዕራፍ 26
- ምዕራፍ 27
- ምዕራፍ 28
- ምዕራፍ 29
- ምዕራፍ 30
- ምዕራፍ 31
- ምዕራፍ 32
- ምዕራፍ 33
- ምዕራፍ 34
- ምዕራፍ 35
- ምዕራፍ 36
- ምዕራፍ 37
- ምዕራፍ 38
- ምዕራፍ 39
- ምዕራፍ 40
- ምዕራፍ 41
- ምዕራፍ 42
- መጽሐፈ ምሳሌ
- መጽሐፈ ተግሳጽ ዘሰሎሞን
- መጽሐፈ መክብብ
- መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን
- መጽሐፈ ጥበብ
-
ትንቢተ ኢሳያስ
- ምዕራፍ 1
- ምዕራፍ 2
- ምዕራፍ 3
- ምዕራፍ 4
- ምዕራፍ 5
- ምዕራፍ 6
- ምዕራፍ 7
- ምዕራፍ 8
- ምዕራፍ 9
- ምዕራፍ 10
- ምዕራፍ 11
- ምዕራፍ 12
- ምዕራፍ 13
- ምዕራፍ 14
- ምዕራፍ 15
- ምዕራፍ 16
- ምዕራፍ 17
- ምዕራፍ 18
- ምዕራፍ 19
- ምዕራፍ 20
- ምዕራፍ 21
- ምዕራፍ 22
- ምዕራፍ 23
- ምዕራፍ 24
- ምዕራፍ 25
- ምዕራፍ 26
- ምዕራፍ 27
- ምዕራፍ 28
- ምዕራፍ 29
- ምዕራፍ 30
- ምዕራፍ 31
- ምዕራፍ 32
- ምዕራፍ 33
- ምዕራፍ 34
- ምዕራፍ 35
- ምዕራፍ 36
- ምዕራፍ 37
- ምዕራፍ 38
- ምዕራፍ 39
- ምዕራፍ 40
- ምዕራፍ 41
- ምዕራፍ 42
- ምዕራፍ 43
- ምዕራፍ 44
- ምዕራፍ 45
- ምዕራፍ 46
- ምዕራፍ 47
- ምዕራፍ 48
- ምዕራፍ 49
- ምዕራፍ 50
- ምዕራፍ 51
- ምዕራፍ 52
- ምዕራፍ 53
- ምዕራፍ 54
- ምዕራፍ 55
- ምዕራፍ 56
- ምዕራፍ 57
- ምዕራፍ 58
- ምዕራፍ 59
- ምዕራፍ 60
- ምዕራፍ 61
- ምዕራፍ 62
- ምዕራፍ 63
- ምዕራፍ 64
- ምዕራፍ 65
- ምዕራፍ 66
-
ትንቢተ ኤርምያስ
- ምዕራፍ 1
- ምዕራፍ 2
- ምዕራፍ 3
- ምዕራፍ 4
- ምዕራፍ 5
- ምዕራፍ 6
- ምዕራፍ 7
- ምዕራፍ 8
- ምዕራፍ 9
- ምዕራፍ 10
- ምዕራፍ 11
- ምዕራፍ 12
- ምዕራፍ 13
- ምዕራፍ 14
- ምዕራፍ 15
- ምዕራፍ 16
- ምዕራፍ 17
- ምዕራፍ 18
- ምዕራፍ 19
- ምዕራፍ 20
- ምዕራፍ 21
- ምዕራፍ 22
- ምዕራፍ 23
- ምዕራፍ 24
- ምዕራፍ 25
- ምዕራፍ 26
- ምዕራፍ 27
- ምዕራፍ 28
- ምዕራፍ 29
- ምዕራፍ 30
- ምዕራፍ 31
- ምዕራፍ 32
- ምዕራፍ 33
- ምዕራፍ 34
- ምዕራፍ 35
- ምዕራፍ 36
- ምዕራፍ 37
- ምዕራፍ 38
- ምዕራፍ 39
- ምዕራፍ 40
- ምዕራፍ 41
- ምዕራፍ 42
- ምዕራፍ 43
- ምዕራፍ 44
- ምዕራፍ 45
- ምዕራፍ 46
- ምዕራፍ 47
- ምዕራፍ 48
- ምዕራፍ 49
- ምዕራፍ 50
- ምዕራፍ 51
- ምዕራፍ 52
- ሰቆቃወ ኤርምያስ
-
ትንቢተ ሕዝቅኤል
- ምዕራፍ 1
- ምዕራፍ 2
- ምዕራፍ 3
- ምዕራፍ 4
- ምዕራፍ 5
- ምዕራፍ 6
- ምዕራፍ 7
- ምዕራፍ 8
- ምዕራፍ 9
- ምዕራፍ 10
- ምዕራፍ 11
- ምዕራፍ 12
- ምዕራፍ 13
- ምዕራፍ 14
- ምዕራፍ 15
- ምዕራፍ 16
- ምዕራፍ 17
- ምዕራፍ 18
- ምዕራፍ 19
- ምዕራፍ 20
- ምዕራፍ 21
- ምዕራፍ 22
- ምዕራፍ 23
- ምዕራፍ 24
- ምዕራፍ 25
- ምዕራፍ 26
- ምዕራፍ 27
- ምዕራፍ 28
- ምዕራፍ 29
- ምዕራፍ 30
- ምዕራፍ 31
- ምዕራፍ 32
- ምዕራፍ 33
- ምዕራፍ 34
- ምዕራፍ 35
- ምዕራፍ 36
- ምዕራፍ 37
- ምዕራፍ 38
- ምዕራፍ 39
- ምዕራፍ 40
- ምዕራፍ 41
- ምዕራፍ 42
- ምዕራፍ 43
- ምዕራፍ 44
- ምዕራፍ 45
- ምዕራፍ 46
- ምዕራፍ 47
- ምዕራፍ 48
- ትንቢተ ዳንኤል
- ትንቢተ ሆሴዕ
- ትንቢተ አሞጽ
- ትንቢተ ሚክያስ
- ትንቢተ ኢዮኤል
- ትንቢተ አብድዮ
- ትንቢተ ዮናስ
- ትንቢተ ናሆም
- ትንቢተ ዕንባቆም
- ትንቢተ ሶፎንያስ
- ትንቢተ ሐጌ
- ትንቢተ ዘካርያስ
- ትንቢተ ሚክያስ
- ትንቢተ ባሮክ
ከ81 መጽሐፍ ቅዱስ 2ኛ የቀኖና መጽሐፍት የአማርኝ ንባብ
- አንደኝ መቃብያን
- ሁለተ መቃብያን
- ሦስተኝ መቃብያን
-
መጽሐፈ ሲራክ
- ምዕራፍ 1
- ምዕራፍ 2
- ምዕራፍ 3
- ምዕራፍ 4
- ምዕራፍ 5
- ምዕራፍ 6
- ምዕራፍ 7
- ምዕራፍ 8
- ምዕራፍ 9
- ምዕራፍ 10
- ምዕራፍ 11
- ምዕራፍ 12
- ምዕራፍ 13
- ምዕራፍ 14
- ምዕራፍ 15
- ምዕራፍ 16
- ምዕራፍ 17
- ምዕራፍ 18
- ምዕራፍ 19
- ምዕራፍ 20
- ምዕራፍ 21
- ምዕራፍ 22
- ምዕራፍ 23
- ምዕራፍ 24
- ምዕራፍ 25
- ምዕራፍ 26
- ምዕራፍ 27
- ምዕራፍ 28
- ምዕራፍ 29
- ምዕራፍ 30
- ምዕራፍ 31
- ምዕራፍ 32
- ምዕራፍ 33
- ምዕራፍ 34
- ምዕራፍ 35
- ምዕራፍ 36
- ምዕራፍ 37
- ምዕራፍ 38
- ምዕራፍ 39
- ምዕራፍ 40
- ምዕራፍ 41
- ምዕራፍ 42
- ምዕራፍ 43
- ምዕራፍ 44
- ምዕራፍ 45
- ምዕራፍ 46
- ምዕራፍ 47
- ምዕራፍ 48
- ምዕራፍ 49
- ምዕራፍ 49
- ምዕራፍ 51
- ጸሎተ ምናሴ
- ተረፈ ኤርምያስ
- መጽሐፈ ሶስና
- መጽሐፈ ባሮክ
- መጽሐፈ ጥበብ
- መዝሙር ዘሠለስቱ ደቂቅ
- ተረፈ ዳነኤል
- መጽሐፈ ኩፋሌ
-
መጽሐፈ ሄኖክ
- ምዕራፍ 1
- ምዕራፍ 2
- ምዕራፍ 3
- ምዕራፍ 4
- ምዕራፍ 5
- ምዕራፍ 6
- ምዕራፍ 7
- ምዕራፍ 8
- ምዕራፍ 9
- ምዕራፍ 10
- ምዕራፍ 11
- ምዕራፍ 12
- ምዕራፍ 13
- ምዕራፍ 14
- ምዕራፍ 15
- ምዕራፍ 16
- ምዕራፍ 18
- ምዕራፍ 17
- ምዕራፍ 19
- ምዕራፍ 20
- ምዕራፍ 21
- ምዕራፍ 22
- ምዕራፍ 23
- ምዕራፍ 24
- ምዕራፍ 25
- ምዕራፍ 26
- ምዕራፍ 27
- ምዕራፍ 28
- ምዕራፍ 29
- ምዕራፍ 30
- ምዕራፍ 31
- ምዕራፍ 32
- ምዕራፍ 33
- ምዕራፍ 34
- ምዕራፍ 35
- ምዕራፍ 36
- ምዕራፍ 37
- ምዕራፍ 38
- ምዕራፍ 39
- ምዕራፍ 40
- ምዕራፍ 41
ሃይማኖተ አበው፤ ስንክሳር፤ ፍትሃ ነገሥት፤መጽሐፈ ምሥጢ፤ በግእዝ ንባብ
-
ሃይማኖተ አበው
- ምእራፍ 1
- ምእራፍ 2
- ምእራፍ 3
- ምእራፍ 4
- ምእራፍ 5
- ምእራፍ 6
- ምእራፍ 7
- ምእራፍ 8
- ምእራፍ 9
- ምእራፍ 10
- ምእራፍ 11
- ምእራፍ 12
- ምእራፍ 13
- ምእራፍ 14
- ምእራፍ 15
- ምእራፍ 16
- ምእራፍ 17
- ምእራፍ 18
- ምእራፍ 19
- ምእራፍ 20
- ምእራፍ 21
- ምእራፍ 22
- ምእራፍ 23
- ምእራፍ 24
- ምእራፍ 25
- ምእራፍ 26
- ምእራፍ 27
- ምእራፍ 28
- ምእራፍ 29
- ምእራፍ 30
- ምእራፍ 31
- ምእራፍ 32
- ምእራፍ 33
- ምእራፍ 34
- ምእራፍ 35
- ምእራፍ 36
- ምእራፍ 37
- ምእራፍ 38
- ምእራፍ 39 ክፍል 1
- ምእራፍ 39 ክፍል 2
- ምእራፍ 40
- ምእራፍ 41
- ምእራፍ 42
- ምእራፍ 43
- ምእራፍ 44
- ምእራፍ 45
- ምእራፍ 46
- ምእራፍ 47
- ምእራፍ 48
- ምእራፍ 49
- ምእራፍ 50
- ምእራፍ 51
- ምእራፍ 52
- ምእራፍ 53
- ምእራፍ 54
- ምእራፍ 55
- ምእራፍ 56
- ምእራፍ 57
- ምእራፍ 58
- ምእራፍ 59
- ምእራፍ 60
- ምእራፍ 61
- ምእራፍ 62
- ምእራፍ 63
- ምእራፍ 64
- ምእራፍ 65 ክፍል 1
- ምእራፍ 65 ክፍል 2
- ምእራፍ 66
- ምእራፍ 67
- ምእራፍ 68
- ምእራፍ 69
- ምእራፍ 79
- ምእራፍ 71
- ምእራፍ 72
- ምእራፍ 73
- ምእራፍ 74
- ምእራፍ 75
- ምእራፍ 76
- ምእራፍ 77
- ምእራፍ 78
- ምእራፍ 79
- ምእራፍ 80
- ምእራፍ 81
- ምእራፍ 82
- ምእራፍ 83
- ምእራፍ 84
- ምእራፍ 85
- ምእራፍ 86
- ምእራፍ 87
- ምእራፍ 88
- ምእራፍ 89
- ምእራፍ 90
- ምእራፍ 91
- ምእራፍ 92
- ምእራፍ 93
- ምእራፍ 94
- ምእራፍ 95
- ምእራፍ 96
- ምእራፍ 97
- ምእራፍ 98
- ምእራፍ 99
- ምእራፍ 100
- ምእራፍ 101
- ምእራፍ 102
- ምእራፍ 103
- ምእራፍ 104
- ምእራፍ 105
- ምእራፍ 106
- ምእራፍ 107
- ምእራፍ 108
- ምእራፍ 109
- ምእራፍ 110
- ምእራፍ 111
- ምእራፍ 112
- ምእራፍ 113
- ምእራፍ 114
- ምእራፍ 115
- ምእራፍ 116
- ምእራፍ 117
- ምእራፍ 118
- ምእራፍ 119
- ምእራፍ 120
- ምእራፍ 121
- ምእራፍ 122
- ምእራፍ 123
- ምእራፍ 124
- ምእራፍ 125
- ምእራፍ 126
- ምእራፍ 127
- ምእራፍ 128
- ምእራፍ 129
- ምእራፍ 130
- ምእራፍ 131
- የመስከረም ስንክሳር በግእዝ
- የጥቅምት ስንክሳር በግእዝ
- የህዳር ወር ስንክሳር በግእዝ
- የታህሳስ ስንክሳር በግእዝ
- የጥር ንክሳር በግእዝ
- የየካቲት ስንክሳር በግእዝ
- የመጋቢት ስንከሳር በግእዝ
- የሚያዚያ ስንከሳር በግእዝ
- የግንቦት ስንከሳር በግእዝ
- የሰኔ ስንከሳር በግእዝ
- የሐምሌ ወር ስንክሳር በግእዝ
- የነሐሴ ወር ስንክሳር በግእዝ
- የጳጉሜን ወር ስንክሳር በግእዝ
-
ፍትህ መንፈሳዊ
- ፍትህ መንፈሳዊ መቅድም
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 1
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 2
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 3
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 4
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 5
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 6
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 7
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 8
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 9
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 10
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 11
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 12
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 13
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 14
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 15
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 16
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 17
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 18
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 19
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 20
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 21
- ፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 22
-
መጽሐፈ ምሥጢር
- መጽሐፈ ምሥጢር 1
- መጽሐፈ ምሥጢር 2
- መጽሐፈ ምሥጢር 3
- መጽሐፈ ምሥጢር 4
- መጽሐፈ ምሥጢር 5
- መጽሐፈ ምሥጢር 6
- መጽሐፈ ምሥጢር 7
- መጽሐፈ ምሥጢር 8
- መጽሐፈ ምሥጢር 9
- መጽሐፈ ምሥጢር 10
- መጽሐፈ ምሥጢር 11
- መጽሐፈ ምሥጢር 12
- መጽሐፈ ምሥጢር 13
- መጽሐፈ ምሥጢር 14
- መጽሐፈ ምሥጢር 15
- መጽሐፈ ምሥጢር 16
- መጽሐፈ ምሥጢር 17
- መጽሐፈ ምሥጢር 18
- መጽሐፈ ምሥጢር 19
- መጽሐፈ ምሥጢር 20
- መጽሐፈ ምሥጢር 21
- መጽሐፈ ምሥጢር 22
- መጽሐፈ ምሥጢር 23
- መጽሐፈ ምሥጢር 24
- መጽሐፈ ምሥጢር 25
- መጽሐፈ ምሥጢር 26
- መጽሐፈ ምሥጢር 27
- መጽሐፈ ምሥጢር 28
- መጽሐፈ ምሥጢር 29
- መጽሐፈ ምሥጢር 30
- መጽሐፈ ምሥጢር 31
- መጽሐፈ ምሥጢር 32
- መጽሐፈ ምሥጢር 33
- መጽሐፈ ምሥጢር 34
ግብረ ህማማት
- 1 ግብረ ህማማት ዘመሀትወ ሆሳእና
-
2 ግብረ ህማማት ዘእለተ ሆሳእና
- 1 መዝሙር
- 2 መዋስእት
- 3 በስመ አብ
- 4 ድርሳን ዘስምኦን አምዳዊ
- 5 አረጋዊ መንፈሳዊ
- 6 ስንክሳር
- 7 ተአምረ ማርያም
- 8 ተአምረ ኢየሱስ
- 9 ወንጌል ቅ ዱስ
- 10 ድግዋ
- 11 ኦሪት ዘልደት
- 12 ትንቢተ ዘካርያስ
- 13 ትንቢተ ዘካርያስ
- 14 ትንቢተ ኢሳይያስ
- 15 ትእዛዝ
- 16 ወንጌል ቅዱስ
- 17 ወንጌል ዘማርቆስ
- 18 ትእዛዝ
- 19 ወንጌል ቅ ዱስ
- 20 ድግዋ
- 21 ወንጌል ቅዱስ
- 22 ድግዋ
- 23 ወንጌል ቅዱስ
- 24 ድግዋ
- 25 ወንጌል ቅዱስ
- 26 ትእዛዛት
- 27 መልእክተ ጳውሎስ
- 28 መልእክተ ጴጥሮስ
- 29 ግብረ ሀዋርያት
- 30 ወንጌል ቅዱስ
- 21 ወንጌል ቅ ዱስ
- 32 ሃይማኖተ አበው
- 33 ዝማሬና ትእዛዛት
- 34 ጠሎተ ንስሀ
- 35 ትእዛዛት
- 36 ትንቢተ ኢሳይያስ
- 37 ትንቢተ ናሆም
- 38 ወንጌል ቅዱስ
-
3 ግብረ ህማማት ዘሰኑይ
- 1 ትንቢተ ሶፎንያስ
- 2 ሃይማኖተ አበው
- 3 ተአምረ ማርያም
- 4 ተአምረ ኢየሱስ
- 5 ወንጌል ቅዱስ
- 6 ድህረ ወንጌል
- 7 ሰለስትና ትእዛዛት
- 8 ትንቢተ ሶፎንያስ
- 9 ሃይማኖተ አበው
- 10 ተአምረ ማርያም
- 11 ተአምረ ኢየሱስ
- 12 ወንጌል ቅዱስ
- 13 ድህረ ወንጌል
- 14 ጸልዩ በእንተ ጽንዐ ዛቲ
- 15 ኪርያላይሶን
- 16 ለዛቲ መጽሀፍ
- 17 ኦ ማህበራኒሁ
- 18 ጸሎተ ቡራኬ
- 19 ነዋ በግኡ
- 20 ትእዛዛት
- 21 ትንቢተ ኢዩኤል
- 22 ቅድመ ወንጌል
- 23 ወንጌል ቅዱስ
- 24 ድህረ ወንጌል
- 25 ትንቢተ ሚክያስ
- 26 ወንጌል ቅዱስ
- 27 ድህረ ወንጌል
- 28 ትንቢተ ሚክያስ
- 29 ሃይማኖተ አበው
- 30 ተአምረ ማርያም
- 31 ተአምረ ኢየሱስ
- 32 ወንጌል ቅዱስ
- 33 ተእዛዛት
- 34 ኦሪት ዘልደት
- 35 ትንቢተ ኢሳይያስ
- 36 ጥበበ ሲራክ
- 37 ተግሣጽ ዘአባ ሲኖዳ
- 38 ሃይማኖተ አበው
- 39 ተአምረ ማርያም
- 40 ተአምረ ኢየሱስ
- 41 ወንጌል ቅዱስ
- 42 ድህረ ወንጌል
- 43 ድርሳን ዘዮሀንስ አፈወርቅ
- 44 ድርሳን ዘዮሀንስ አፈወርቅ
- 45 ትእዛዛት
- 46 ተአምረ ኢየሱስ
- 47 ወንጌል ቅዱስ
- 48 ድህረ ወንጌል
- 49 ትእዛዛት
- 50 ኦሪት ዘልደት
- 51 ትንቢተ ኢሳይያስ
- 52 ምሳልያተ ስሎሞን
- 53 ሃይማኖተ አበው
- 54 ተአምረ ማርያም
- 55 ተአምረ ኢየሱስ
- 56 ወንጌል ቅዱስ
- 57 ድህረ ወንጌል
- 59 ድርሳን
- 60 ትእዛዛት
- 61 ትንቢተ ኢሳይያስ
- የጥቅምት 19
- 63 ትንቢተ ኢሳይያስ
- 64 ትንቢተ ሆሴእ
- 65 ተግሳጥ ዘአቡነ ሲኖዳ
- 66 ሃይማኖተ አበው
- 67 ተአምረ ማርያም
- 68 ተአምረ ኢየሱስ
- 69 ወንጌል ቅዱስ
- 70 ድህረ ወንጌል
- 71 ትእዛዛት
-
4 ግብረ ህማማት ዘሰሉስ
- 1 ትንቢተ ዘካርያስ
- 2 ወንጌል ቅዱስ
- 3 ድህረ ወንጌል
- 4 ትንቢተ ሚልክያስ
- 5 ሃይማኖተ አበው
- 6 ተአምረ ማርያም
- 7 ተአምረ ኢየሱስ
- 8 ወንጌል ቅዱስ
- 9 ትእዛዛት
- 10 ትንቢተ ሆሴእ
- 11 ሃይማኖተ አበው
- 12 ተአምረ ማርያም
- 13 ተአምረ ኢየሱስ
- 14 ወንጌል ቅዱስ
- 15 ድህረ ወንጌል
- 16 ትንቢተ ሆሴእ
- 17 ወንጌል ቅዱስ
- 18 ድህረ ወንጌል
- 19 ትንቢተ አሞጥ
- 20 ወንጌል ቅዱስ
- 21 ትእዛዛት
- 22 ኦሪት ዘጠአት
- 23 ኢዮብ
- 24 ኢሳይያስ
- 25 ሆሴእ
- 26 ተግሳጥ ዘአቡነ ሲኖዳ
- 27 ሃይማኖተ አበው
- 28 ተአምረ ማርያም
- 29 ተአምረ ኢየሱስ
- 30 ወንጌል ቅዱስ
- 31 ወንጌል ቅዱስ
- 32 ድህረ ወንጌል
- 33 ድህረ ወንጌል
- 34 ትእዛዛት
- 35 ዘዳግም
- 36 ጥበበ ሲራክ
- 37 ዲድስቅልያ
- 38 ሃይማኖተ አበው
- 39 ተአምረ ማርያም
- 40 ተአምረ ኢየሱስ
- 41 ወንጌል ቅዱስ
- 42 ድህረ ወንጌል
- 43 ትንቢተ ህዝቅኤል
- 44 ጥበበ ሲራክ
- 45 ሃይማኖተ አበው
- 46 ስንክሳርና ተአምረ ማርያም
- 47 ተአምረ ኢየሱስ
- 48 ወንጌል ቅዱስ
- 49 ድህረ ወንጌል
- 50 ዘልደት
- 51 ምሳልያተ ሰሎሞን
- 52 ትንቢተ ኢሳይያስ
- 53 ትንቢተ ዳንኤል
- 54 ሃይማኖተ አበው
- 55 ተአምረ ማርያም
- 56 ተአምረ ኢየሱስ
- 57 ወንጌል ቅዱስ
- 58 ድህረ ወንጌል
- 59 ተግሳጥ
- 60 ትንቢተ ኢሳይያስ
- 61 ትንቢተ ኢሳይያስ
- 62 ምሳልያተ ሰሎሞን
- 63 ሃይማኖተ አበው
- 64 ተአምረ ማርያም
- 65 ተአምረ ኢየሱስ
- 66 ወንጌል ቅዱስ
- 67 ድህረ ወንጌል
-
5 ግብረ ህማማት ዘረቡዕ
- 1 ትንቢተ ህዝቅኤል
- 2 ቅዱስ ወንጌል
- 3 ድህረ ወንጌል
- 4 ትንቢተ አሞጥ
- 5 ሃይማኖተ አበው
- 6 ተአምረ ማርያም
- 7 ተአምረ ኢየሱስ
- 8 ቅዱስ ወንጌል
- 9 ድህረ ወንጌል
- 10 ትንቢተ ኤርምያስ
- 11 ሃይማኖተ አበው
- 12 ተአምረ ማርያም
- 13 ተአምረ ኢየሱስ
- 14 ቅዱስ ወንጌል
- 15 ድህረ ወንጌል
- 16 ድርሳነ ዮሀንስ አፈወርቅ
- 17 ትንቢተ ሆሴእ
- 18 ቅዱስ ወንጌል
- 19 ድህረ ወንጌል
- 20 ጥበበ ሰሎሞን
- 21 ቅዱስ ወንጌል
- 22 ድህረ ወንጌል
- 23 ዘጠአት
- 24 ትንቢተ ኢሳይያስ
- 25 ምሳልያተ ሰሎሞን
- 26 ትንቢተ ሆሴእ
- 27 ሃይማኖተ አበው
- 28 ተአምረ ማርያም
- 29 ተአምረ ኢየሱስ
- 30 ቅዱስ ወንጌል
- 31 ድህረ ወንጌል
- 32 ተግሳጥ
- 33 ዘጠአት
- 34 ጥበበ ሲራክ
- 35 ዲድስቅልያ
- 36 ሃይማኖተ አበው
- 37 ተአምረ ማርያም
- 38 ተአምረ ኢየሱስ
- 39 ቅዱስ ወንጌል
- 40 ድህረ ወንጌል
- 41 ዘጠአት
- 42 ጥበበ ሲራክ
- 43 ሃይማኖተ አበው
- 44 ስንክሳርና ተአምረ ማርያም
- 45 ተአምረ ኢየሱስ
- 46 ቅዱስ ወንጌል
- 47 ድህረ ወንጌል
- 48 ዘልደት
- 49 ዘሁልቊ
- 50 ምሳልያተ ሰሎሞን
- 51 ሃይማኖተ አበው
- 52 ተአምረ ማርያም
- 53 ተአምረ ኢየሱስ
- 54 ቅዱስ ወንጌል
- 55 ድህረ ወንጌል
- 56 ተግሳጥ ዘዮሀንስ አፈወርቅ
- 57 ትንቢተ ኢሳይያስ
- 58 ተግሳጥ
- 59 ሃይማኖተ አበው
- 60 ተአምረ ማርያም
- 61 ተአምረ ኢየሱስ
- 62 ቅዱስ ወንጌል
- 63 ድህረ ወንጌል
-
6 ግብረ ህማማት ዘሀሙስ
- 64 ትንቢተ ህዝቅኤል
- 65 ቅዱስ ወንጌል
- 66 ድህረ ወንጌል
- 67 ትንቢተ አሞጥ
- 68 ሃይማኖተ አበው
- 69 ተአምረ ማርያም
- 70 ተአምረ ኢየሱስ
- 71 ቅዱስ ወንጌል
- 72 ድህረ ወንጌል
- 73 ትንቢተ አሞጥ
- 74 ሃይማኖተ አበው
- 75 ተአምረ ማርያም
- 76 ተአምረ ኢየሱስ
- 77 ቅዱስ ወንጌል
- 78 ድህረ ወንጌል
- 79 ትንቢተ ህዝቅኤል
- 80 ቅዱስ ወንጌል
- 81 ድህረ ወንጌል
- 82 ትንቢተ ኤርምያስ
- 83 ቅዱስ ወንጌል
- 84 ድህረ ወንጌል
- 85 ዘጠአት
- 86 ግብረ ሀዋርያት
- 87 ሃይማኖተ አበው
- 88 ተአምረ ማርያም
- 89 ተአምረ ኢየሱስ
- 90 ቅዱስ ወንጌል
- 91 ድህረ ወንጌል
- 92 ተግሳጠ ዮሀንስ አፈወርቅ
- 93 ዘጠአት
- 94 ትንቢተ ሚክያስ
- 95 ጥበበ ሲራክ
- 96 አረጋዊ መንፈሳዊ
- 97 ሃይማኖተ አበው
- 98 ተአምረ ማርያም
- 99 ተአምረ ኢየሱስ
- 100 ቅዱስ ወንጌል
- 101 ድህረ ወንጌል
- 102 ትንቢተ ኤርምያስ
- 103 ትንቢተ ህዝቅኤል
- 104 ትንቢተ ሚክያስ
- 105 ትንቢተ ሶፎንያስ
- 106 ጥበበ ሲራክ
- 107 ድርሳነ ስምኦን ዐምዳዊ
- 108 ስንክሳር
- 109 ሃይማኖተ አበው
- 110 ተአምረ ማርያም
- 111 ተአምረ ኢየሱስ
- 112 ቅዱስ ወንጌል
- 113 ድህረ ወንጌል
- 114 ዘልደት
- 115 ትንቢተ ኢሳይያስ
- 116 ኢዮብ
- 117 ትንቢተ ሚልክያስ
- 118 ሃይማኖተ አበው
- 119 ተአምረ ማርያም
- 120 ተአምረ ኢየሱስ
- 121 ቅዱስ ወንጌል
- 122 ድህረ ወንጌል
- 123 ተግሳጽ ዘ ዮሃንስ አፈወርቅ
- 124 ዘልደት
- 125 ዘጸአት
- 126 ዘኢሳይያስ
- 127 ዘህዝቅኤል
- 128 ዘህዝቅኤል
- 129 መልእክተ ጳውሎስ
- 130 ቅዱስ ወንጌል
- 131 ተግሳጽ ዘአባ ሲኖዳ
- 132 ስእለታት
- 133 ጸሎተ ንስሃ
- 134 ተእዛዛት
- 135 ምንባብ
- 136 ትእዛዛት
- 137 ዘኤርምያስ
- 138 ዘኢሳይያስ
- 139 ዘኢሳይያስ
- 140 መጽሃፈ ዶሮሆ
- 141 መልእክተ ጳውሎስ
- 142 መል እክተ ጴጥሮስ
- 143 ግብረ ሃዋርያት
- 144 ወንጌል
- 145 ሃይማኖተ አበው
- 146 ክብር ይእቲ
- 147 ተአምረ ማርያም
- 148 ተአምረ ኢየሱስ
- 149 ወንጌል
- 150 ዲድስቅልያ
- 151 ጸሎተ ስምኦን አምዳዊ
-
7 ግብረ ህማማት ዘዐርብ
- 1 ትእዛዛት
- 2 ዘኤርምያስ
- 3 ወንጌል
- 4 ወንጌል
- 5 ወንጌል
- 6 ወንጌል
- 7 ወንጌል
- 8 ምንባብ
- 9 ዘህዝቅኤል
- 10 ድርሳነ ዮሀንስ አፈወርቅ
- 11 ተአምረ ማርያም
- 12 ተአምረ ኢየሱስ
- 13 ዲድስቅልያ
- 14 ድርሳነ ሀዋርያት
- 15 ወንጌል
- 16 ወንጌል
- 17 ወንጌል
- 18 ወንጌል
- 19 ድህረ ወንጌል
- 20 ጸሎተ ስምኦን ዐምዳዊ
- 21 ት እዛዛት
- 22 ዘህዝቅኤል
- 23 ሃይማኖተ አበው
- 24 ተአምረ ማርያም
- 25 ተአምረ ኢየሱስ
- 26 ድርሳነ ሀዋርያት
- 27 ወንጌል
- 28 ወንጌል
- 29 ወንጌል
- 30 ወንጌል
- 31 ድህረ ወንጌል
- 32 ድርሳነ ዮሀንስ
- 33 ዘኤርምያስ
- 34 ወንጌል
- 35 ወንጌል
- 36 ወንጌል
- 37 ወንጌል
- 38 ድህረ ወንጌል
- 39 ዘኢሳይያስ
- 40 ወንጌል
- 41 ወንጌል
- 42 ወንጌል
- 43 ወንጌል
- 44 ድህረ ወንጌል
- 45 ጸሎተ ስምኦን ዐምዳዊ
- 46 ት እዛዛት
- 47 ዘዳግም
- 48 ዘኢሳይያስ
- 49 ዘኢሳይያስ
- 50 ዘኤርምያስ
- 51 ዘኤርምያስ
- 52 ዘኤርምያስ
- 53 ጥበበ ሰሎሞን
- 54 ዘዘካርያስ
- 55 ዘሚክያስ
- 56 ዘአሞጽ
- 57 ዘሆሴዕ
- 58 ተግሳጽ ዘዮሀንስ አፈወርቅ
- 59 ሃይማኖተ አበው
- 60 ተአምረ ማርያም
- 61 ተአምረ ኢየሱስ
- 62 ዲድስቅልያ
- 63 ድርሳነ ሀዋርያት
- 64 ወንጌል
- 65 ወንጌል
- 66 ወንጌል
- 67 ወንጌል
- 68 ድህረ ወንጌል
- 69 ጸሎተ ስምኦን ዐምዳዊ
- 70 ዘልደት
- 71 ዘኢሳይያስ
- 72 ዘኢሳይያስ
- 73 ዘኢሳይያስ
- 74 ዘኢሳይያስ
- 75 ዘሚክያስ
- 76 ዘኢዮብ
- 77 ትእዛዛት
- 78 ሃይማኖተ አበው
- 79 ድርሳነ ዮሀንስ አፈወርቅ
- 80 ድርሳነ ቄርሎስ
- 81 ላሀ ማርያም
- 82 ተአምረ ማርያም
- 82 ተአምረ ኢየሱስ
- 83 ሃይማኖተ አበው
- 84 ድርሳነ ሀዋርያት
- 85 ወንጌል
- 86 ወንጌል
- 87 ወንጌል
- 88 ወንጌል
- 89 ድህረ ወንጌል
- 90 ተግሳጽ
- 91 ድርሳነ ያእቆብ ዘስሩግ
- 92 ጸሎተ ስምኦን ዐምዳዊ
- 93 ትእዛዛት
- 94 ዘሁልቊ
- 95 ዘኢሳይያስ
- 96 ዘኢሳይያስ
- 97 ዘኢሳይያስ
- 98 ዘኢሳይያስ
- 99 ዘአሞጽ
- 100 ዘህዝቅኤል
- 101 መልእክተ ጳውሎስ
- 102 ትእዛዛት
- 103 ትእዛዛት
- 104 ስንክሳር
- 105 ድርሳነ ዲዮናስዮስ
- 106 ድርሳነ ዮሀንስ አፈወርቅ
- 107 ዮሀንስ አፈወርቅ
- 108 ድርሳነ ቄርሎስ
- 109 ላሀ ማርያም
- 110 ተአምረ ማርያም
- 111 ተአምረ ኢየሱስ
- 112 ዲድስቅልያ
- 113 ድርሳነ ሀዋርያት
- 114 ወንጌል
- 115 ወንጌል
- 116 ወንጌል
- 117 ወንጌል
- 118 ድህረ ወንጌል
- 119 ድርሳነ ያእቆብ ዘስሩግ
- 120 ትእዛዛት
- 121 ተግሳጸ ዮሀንስ አፈወርቅ
- 122 ጸሎተስምኦን ዐምዳዊ
- 123 ትእዛዛት
- 124 ዘኢያሱ
- 125 ዘሩት
- 126 ዘኤርምያስ
- 127 ዘኢሳይያስ
- 128 ዘዘካርያስ
- 129 ዘኢዮብ
- 130 መልእክተ ጳውሎስ
- 131 ትእዛዛት
- 132 ሃይማኖተ አበው
- 133 ድርሳነ ቄርሎስ
- 134 ተአምረ ማርያም
- 135 ተአምረ ኢየሱስ
- 136 ዲድስቅልያ
- 137 ወንጌል
- 138 ወንጌል
- 139 ወንጌል
- 140 ወንጌል
- 141 ድህረ ወንጌል
- 142 ጸሎተ ስምዖን ዐምዳዊ
- 143 ትእዛዛት
- 144 ዘጸአት
- 145 ዘኢሳይያስ
- 146 ዘሶፎያንስ
- 147 ተግሳጸ አትናቴዎስ
- 148 ወንጌል
- 149 ወንጌል
- 150 ወንጌል
- 151 ወንጌል
- 152 ድህረ ወንጌል
- 153 ሰቆቃወ ኤርምያስ
- 154 መሀልየ መሃልይ
- 155 ሃይማኖተ አበው
- 156 ላሀ ማርያም
- 157 ተአምረ ማርያም
- 158 ተአምረ ኢየሱስ
- 159 ዲድስቅልያ
- 160 አርጋዊ መንፈሳዊ
- 161 ድርሳነ ሀዋርያት
- 162 ወንጌል
- 163 ወንጌል
- 164 ወንጌል
- 165 ወንጌል
- 166 ድህረ ወንጌል
-
8 ግብረ ህማማት ዘቀዳም
- 1 ትእዛዛት
- 2 ሊጦን
- 3 ዘጸአት
- 4 ዘዳንኤል
- 5 ዘዳንኤል
- 6 ሃይማኖተ አበው
- 7 ጸሎተ ተማህጽኖ
- 8 ላሀ ማርያም
- 9 ተአምረ ማርያም
- 10 ተአምረ ኢየሱስ
- 11 ወንጌል
- 12 ድህረ ወንጌል
- 13 ትእዛዛት
- 14 ትእዛዛት
- 15 መሀልይ 1
- 16 መሀልይ 2
- 17 መሀልይ 3
- 18 መሀልይ 4
- 19 መሀልይ 5
- 20 ትእዛዛት
- 21 ሊጦን
- 22 መዋስዕትና ትእዛዛት
- 23 ዘኢሳይያስ
- 24 ተግሳጸ አትናቴዎስ
- 25 መልእክተ ጳውሎስ
- 26 መልእክተ ጴጥሮስ
- 27 ግብረ ሀዋርያት
- 28 ዘማቴዎስ
- 29 ድህረ ወንጌል
- 30 ሃይማኖተ አበው
- 31 ላሀ ማርያም
- 32 ተአምረ ማርያም
- 33 ተአምረ ኢየሱስ
- 34 ትእዛዛት
- 35 ዘኤርምያስ
- 36 ዘኢሳይያስ
- 37 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 1
- 38 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 2
- 39 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 3
- 40 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 4
- 41 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 5
- 42 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 6
- 43 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 7
- 44 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 8
- 45 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 9
- 46 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 10
- 47 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 11
- 48 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 12
- 49 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 13
- 50 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 14
- 51 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 15
- 52 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 16
- 53 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 17
- 54 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 18
- 55 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 19
- 56 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 20
- 57 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 21
- 58 ራእዩ ለዮሀንስ ምዕራፍ 22
- 59 ዘኢሳይያስ
- 60 ዘኤርምያስ
- 61 መልእክተ ጳውሎስ
- 62 መልእክተ ጴጥሮስ
- 63 ግብረ ሀዋርያት
- 64 ዘማቴዎስ
-
9 ግብረ ህማማት ዘእሁድ
- 1 ትእዛዛት
- 2 ዘዳግም
- 3 ዘኢሳይያስ
- 4 ዘኢሳይያስ
- 5 ዘኤርምያስ
- 6 ጸሎተ ዕንባቆም
- 7 ዘዘካርያስ
- 8 ዘኢሳይያስ
- 9 ጥበበ ሰሎሞን
- 10 መዝሙር
- 11 ሃይማኖተ አበው
- 12 ላሀ ማርያም
- 13 ተአምረ ማርያም
- 14 ተአምረ ኢየሱስ
- 15 ትእዛዛት
- 16 ዲድስቅልያ
- 17 ድርሳነ ሀዋርያት
- 18 ትእዛዛት
- 19 ወንጌል
- 20 ወንጌል
- 21 ወንጌል
- 22 ወንጌል
- 23 መልእክተ ጳውሎስ
- 24 መልእክተ ጴጥሮስ
- 25 ግብረ ሀዋርያት
- 26 ወንጌል
- 27 መጽሀፈ ኪዳን
- 28 ስንክሳር
- 29 ትእዛዛት
- 30 ተአምረ ኢየሱስ
- 31 ወንጌል
- 32 ተፈጸመ
- 33 ጸሎተ አባ ጊዮርጊስ ዘሌሊት
- 34 ጸሎተ አባ ጊዮርጊስ ዘነግህ
- 35 ጸሎተ አባ ጊዮርጊስ ዘሰለስት
- 36 ጸሎተ አባ ጊዮርጊስ ዘቀትር
- 37 ጸሎተ አባ ጊዮርጊስ ዘተስዐቱ ሰዓት
- 38 ጸሎተ አባ ጊዮርጊስ ዘሰርክ
- 39 ጸሎተ አባ ጊዮርጊስ ዘንዋም
ዜማ ቤት
- ምንም አይነት ዜማ ለማጥናት ከመጀመር አስቀድሞ እነዚህን(በዚህ ዓምድ ላይ የሰፈሩትን) የስረይ ምልክቶች ደጋግመው ያጥኑ ምልክቶቹንም በሚገባ ያስታውሱ:: እነዚህ ምልክቶች በዜማ መጽሐፍት ላይ ከንባቦቹ በላይ ተቀምጠው ዜማውን በእነርሱ አንጻር የሚመሩ ናቸው::
- ከሰኞ እስክ ቅዳሜ(አራራይ)የስረይ ምልክቶች
- ሰላም ለኪ -> /ሰላ ለኪ/
- እንዘ ንሰግድ ልብለኪ -> /እን ለኪ/
- እምአርዌ ነአዊ -> /እር ዓዊ/
- ቡበይ -> /በብ/
- ዑቁ -> /ዑ/
- ይከድነኪ ጽዮን -> /ነኪ/
- ዓይኑ ዘርግብ ->/ዓይ/
- በእንቁ ሰንፔር -> /ፔር/
- አነኒ ->/ነኒ/
- እግዚኦ ተሰሐለነ ->/ዚኦ/
- ፴ -> /፴ /
- አንብር -> /ር/
- እግዚኦ ->/ዚእ/
- ምንተ -> /ምን/
- አጥመቀ -> /ቀ/
- ኅዙነ ወትኩዘ ልብ -> /ልብ/
- ኀበ ዘትካት መንበሩ ->/ካት/
- ሠምረ -> /ሠም/
- ይመስል -> /ስል/
- ቤተ ልሔም ->/ሔ/
- ለሔዋን -> /ዋን/
- ሰአሊ ለነ -> /ሰአ/
- መድኃኒት -> /ኃኒ/
- ትስአሊ -> /ትስ/
- አንቲ ውእቱ ገራህት -> /አን ውእ/
- ናሁ ንዜኑ -> /ና/
- ኮንኪ -> /ኮንኪ/
- ወቀዳሚተ መድኃኒትነ -> /ወቀ/
- ወያስተዴሉ -> /ዴ/
- ዮሴፍ -> /ሴፍ/
- ተፈስሒ -> /ሒ/
- ዖፍ ጽዕዱት -> /ዖፍ/
- ለመስቀልከ ንሰግድ -> /ለመ/
- በትረ አሮን -> /ሮን/
- ይእዜሰ -> /ዜ/
- ነዋ በግዑ -> /ነዋ ግዑ/
- ነጸረ አብ -> /ነጸ አብ/
- ድንግል -> /ድን/
- ለሰማይ በደመና -> /መና/
- ነገደ ሮሜ -> /ነገ ሮሜ/
- አቡሁ ->/ቡሁ/
- ወሰጠጠ -> /ጠጠ/
- በደብረ ታቦር -> /በደ ቦር/
- በከርሰ አዳም -> /በክ/
- እስመ በፈቃዱ -> /ቃዱ/
- እም አስካለ ወይን -> /ወይ/
- ዓቢይ ውእቱ -> /ዓቢ/
- ዘይገለብቦ ፍዝ -> /ቦዝ/
- ሊቃናትኒ -> /ሊቃ/
- ወልደ እግዚአብሔር -> /ወል/
- ሆህትሰ -> /ሆ ትሰ/
- ከመ አጥብዑ -> /ብዑ/
- ርዕየ -> /ርዕዩ/
- ደመና ልብሳ -> /ደሳ/
- አረጋዊ -> /ዊ/
- ዘአብሰረኒ -> /ረኒ/
- እለ ተነበዩ -> /በዩ/
- መንግስቱ -> /ሥቱ/
- ንዑ ርዕዩ -> /ንዑ ዕዩ/
- ፈቃደ እግዚእ -> /ፈቀ ዚእ/
- ጎል አግመረከ -> /ጎል/
- ለወላዲ ይብልዎ -> /ለወ ልዎ/
- ሕንፄሃ -> /ፄሃ/
- ዘህሎ ወይሄሎ -> /ዘሀ ሄሉ/
- ኢየሱስ ክርስቶስ -> /ኢየ ቶስ/
- ውቱረ ይከድንዋ በወርቅ -> /ቱረ ይከ/
- የእሁድ ስረይ ምልክቶች(እዝል)
- ሰላም ለኪ -> /ሰላ ለኪ/
- እንዘ ንሰግድ ልብለኪ -> /እን ለኪ/
- ናሁ ንዜኑ -> /ና ኑ/
- ደመና ልብሳ -> /ደሳ/
- አዲ-> /ዲ/
- ዋካ ወብርሃን -> /ዋ/
- ወፀቢሆ ->/ቢሖ/
- ክብርት ወልዕልት -> /ልዕ/
- ነድ ለማየ ባህር ከበበ ->/ነድ/
- ተወከፈኒ ->/ፈኒ/
- ዳግሚት ቀመር -> /ዳሚ ቀመ/
- ወያርኢ ገጾ ላዕሌነ -> /ገጾ/
- እግዚኦ ->/ዚ/
- በቅድመ ቤተ -> /ቤ/
- ፀሓይ -> /ፀ/
- ልዑል ሓነፃ -> /ልዑነፃ/
- ወውስቴታ ->/ቴታ/
- ንፁሓን -> /ሐን/
- ዘበዕዝነ ሥጋ -> /ዘበዕ ሥጋ/
- በርባንሃ ->/በር ንሃ/
- ሥጋ ለቢሶ ዘሞአኒ -> /ነቢነ/
- ወለቡ -> /ቡ/
- ወላዲተ አምላክ -> /ወላ አም/
- ካህናት ወነገሥት -> /ት/
- ወአነ አየድእ -> /ወአ/
- ብኪ -> /ብኪ/
- ወሊቃነ -> /ወሊቃነ/
- እምቅድመ ይፍጥሮ -> /ጥሮ/
- ግፍዖሙ -> /ግፍ/
- /ገብሩ ሎሙ /ገብሎሙ/
- አብደነ አጥብከ -> /አብ
- አውድድ -> /ድድ/
- ቀስቶ ወተረ -> /ተረ/
- ኀደረ -> /ኅደ/
- ንዜኑ -> /ኑ/
- አንብር ምሳሌ (እንተ ይዕቲ) -> /ር/
- ዙር ምሳሌ(አስርቱ ቃላት) ->/ዙ/
- ቁርጥ -> //
- ቡበይ-> /በ ብ/
- ድርስ ምሳሌ(ሀቤኪ) -> /ስ/
- ንጥቅ መሳሌ(አንቲ ተአብዬ) ->/ተቅ/
- የግዕዝ ድጓ ሥረይምልክቶች
- መቅድም
- የዜማ መልክቶች ከየት መጣ
- ዐርዕሰተ ዜማዎችን ማን ሠራቸው : ታሪክ
- ሀበ
- ገሩ
- ሌ
- ለዝ
- ዌከ ቡር
- ህየ
- ሊሁ
- ጊ
- ወለ
- ለማ
- ላት
- ለግ
- ዲር
- ለዱ
- ለዝ _ ለዝልዝ
- ዳቂ
- ያን
- ሲካ ሥሩ
- ሉቃ ባሕ ተና
- ሉያ
- ሊተ ሰኬ
- ሌሊ
- ላዕ ዳይ
- ልብ ዘመ
- ሐዋ ሩነ
- መበ
- መን
- መሰ
- መለ
- መስ ሂል
- ኅ
- ሬሁ
- መስ
- መር
- መስ
- መስ ራሃ
- መሐ ርሱ
- መጽ
- መሚ
- ማ
- ኮት
- ማር
- ምክ
- ሠ
- ፫ተ
- ረረ
- ሤ
- አዮ
- ዓ
- ኢኩ
- ግብ ሌላ
- ሰስ
- ያፍ
- ሰገ
- ባኬ
- ስማ ሰማ
- ቀድ
- ቀጸ ሐይ
- ቀድ
- ቁ
- ል
- ቃለ ዋ
- ቃላ ቲሆ
- ቤ
- ፈ
- ሢ
- በደ ቦር
- ሮ
- ጦላ
- ጌል
- ብር
- ጺ
- በሀ በላ
- ጌል
- ፔር
- ደቱ
- በሃ ዮም
- ደሙ
- ናከ
- በሐ ንጽ
- በዕ ንቁ
- ቡር
- ባኡ
- ከኒ
- ሄ
- ወነ
- ቤዘ
- ሌቡ
- ፁ
- ኃ
- ነኒ
- ነነ
- ጌራ
- ተጋ
- ልዎ
- ብዮ ስየ
- ተን
- ተን
- ዚ
- ልዱ
- ሪት
- ጠው
- ሲሎ ብእ
- ይጠ
- ታ
- ለነ
- ትው
- ወፍ
- ጉ
- ፋሲ
- ውኑ
- ብየ
- ተን ሰመ
- ሠሠ
- ፊ ረት
- ኀዘ
- ሄር
- ኅ
- ነቢ
- ነቢ
- ሥ
- በቦ
- ንግ
- ኑ
- ልቦ
- አላ
- ሜ
- ዳ
- ኃኃ
- ገዎ
- ቲሃ
- ዮ
- ነ
- ጥኑ
- ዋኮ
- ድም
- ልል
- ጥዎ
- ቡ
- አባ
- ባሁ
- ሪሂ ሪሂ
- ሰራ
- ሪሪ
- አን ኢኩ
- ክዎ
- ጥ
- ቲሙ
- አከ ለነ
- አክ ዕት
- ው
- ልደ
- ሩግ
- አየ ሀሎ
- ጋን
- አፀ ኦል
- ቅሮ
- ጔድ
- ኢታ
- ሐቁ
- ፋ
- ኢኮ
- ኂዎ
- ነኪ
- ሆ
- ራቀ
- እም ሁብ
- ኔሃ
- ሌዎ
- መረ
- እስ ፋየ
- ኁ
- ሣእ
- ብራ
- ዘ
- ገሩ
- ዚኦ በሥ
- ትቤ
- ኦሆ
- በረ ረሱ
- ጺሕ
- ዝኑ እን
- ካህ
- ክፍ ንባ
- ኮነ
- ታሃ
- ኵሉ
- ፀር
- ሑር
- ሀረ
- መስ ራሃ
- ኪን
- ረረ
- ወቃ
- ልዋ
- ነደ
- ዋይ
- እዎ ሊተ
- ያተ
- ወአ ለቱ
- ፈየ
- ወአ ትየ
- ወኢ ፈረ
- ረደ
- ወዘ ቆን
- ሎ
- ወይ ኵሎ
- ዑ
- ወዮ
- ድቅ
- ጽዎ
- ጌሠ
- ጐ
- ወጸ
- ኵሉ ምድ
- ቀጽ
- ሐ
- ዜና
- ዓቢ
- ቶ
- ዕቀ
- ዕበ
- ዕጸ ሂል
- ዕፁ
- ዕፁ መኒ
- ፎ
- ዘሎ
- ዘሕ
- ሰዮ
- ገዎ
- ዘሰ ሐራ
- ያት
- ዘበ
- ጥል
- ሐም ይቀ
- ል
- ጸ
- ፅ
- ዓኖ ለእ
- ኔጽ
- ዘይ
- ዘይ ብቦ
- ፌኑ
- ዘድ
- ጠረ
- ዕለ
- ዛቲ ፋሲ
- ዝኬ
- ሐው ሕዝ
- ሃታ
- ሁዳ
- ሩ
- ክና
- ይማ ፀሮ
- ይረ
- ብር
- ቴታ
- ሞን
- ዋ
- ቤሎ
- ይገ ዓለ
- ዝብ
- ጎሎ
- ዮም
- ዕፀ
- ስ
- ድን ርሳ
- ገሚ ገሚ
- ሪ
- ገብ
- ገነ
- ንዮ
- ፈቀ
- ጌሠ
- ኒት
- ቢ
- ግብ
- ፋዕ
- ጠ
- ጥቅ
- ጳው ለጢ
- ለለ
- ጸል
- ጸ
- ቃ
- ጸጅ
- ጸጋ
- ጽዮ
- ሂል
- ጾመ ሙሴ
- ፈነ ፪ተ
- ሐት
- ፍታ
- የአራራይ ዴጓ ዜማ ድጓ ሥረይ ምልክቶች
- ሀለ ለዝ
- ህላ አብ
- ለመ ግዴ
- ዴየ
- መና
- ለቤ ያን
- ለነ ላይ
- ለኖ ይኅ
- ለኤ ያስ
- ለከ ዓለ
- ዋል
- ላዱ ልዎ
- ሊቃ
- ራሲ
- በበ
- ሥቱ
- ኃኒ
- መጽ ቃል
- መብ ውደ
- ምሥ
- ሢ
- ምዴ ስነ
- ምዴ
- ምን ትኬ
- ምር ካሳ
- ፴
- ሠም
- ወራ
- ጉት
- ፈቀ
- ለኪ
- ሰአ
- ነዋ
- ሱራ ቤል
- ሰገ ጢስ
- መስ ራሃ
- ሳዊ ለስ
- ስን ማ ረድ
- ሳዊ ለስ
- ቅር ዱስ
- ቃሉ ዑል
- ቅደ ይቤ
- ቆመ ሎሙ
- በት
- በዮ ወል ያስ
- በአ
- በከ
- ሮን
- ፔር
- ኖከ
- በዯ ቦር
- በጎ ጎታ
- ኖስ
- ሜከ
- በዮ ኖስ
- በሮ
- በዕ ምዓ
- ቡበ
- ቡሩ
- ባረ
- ቤቴ
- ልሔ
- ሃን
- ተቀ ፈው
- ዋ ቦት
- ሒ
- ነጺ ዴቅ
- ነዩ
- ትፀ ውር
- ኀረ
- ቡረ
- ነጸ አብ
- ነዋ ግዑ
- ነፍ
- ነገ ስመ
- ነቢ ልዑ
- ነሥ
- ነጸ ይቤ
- ነገ ሮሜ
- ናሁ ናተ
- ራዊ
- ንሴ
- አይ ለፈ
- ቱ
- ቀ
- አሠ ገወ
- ኮራ
- ነኒ
- አው ርፀ
- አጥ ንስ
- ፈረ
- አን ጏዯ
- አዲ
- ዊ
- አስ ዕዎ
- ምኂ
- ኢይ ንከ
- ኢያ ዓያ
- እነ
- እም ወተ
- እን ለኪ
- እስ በዱ ይቱ
- ዚእ
- በዩ
- ወይ
- ዚኦ ለነ
- ሳን
- ዚኦ ነጽ
- እግ ርሰ
- እስ ቃደ
- ዚኦ
- ከሣ ብር
- ብዑ
- ምዴ ስነ
- ኮነ
- ወነ ተአ
- ለስ
- ፩
- ነዳ
- ፈ ጲ
- ወሠ ርከ
- ወቦ ላዕ
- ዴ
- ግሩ
- ወኢ ዕዴ
- ጠጠ
- ወስ ትረ
- ተሰ
- ወል
- ወገ
- ወበ ኤየ
- ወቀ ሚተ
- ወኃ ጌል
- ትኒ
- ዜኒ
- ወኢ ሱኒ
- ሸሽ
- ቱረ ይከ
- ዑ
- ይተ
- ዓቢ
- ዓይ ግብ
- ዖፍ ደት
- ሡይ
- ልፈ
- ሴፍ
- ቦ
- ረኒ
- ዘዕ ፀረ
- ዘአ
- ዘሮ ኮል
- ዘጋ ዝዝ
- ዘን
- ዘይ ውም
- ዜኖ ኩ
- ያጠ
- ነኪ
- ይከ
- ዜ
- ይሠ ኮከ
- ስል
- ይዯ ኖስ
- ዯና ግለ
- ዴን
- ገብ ሠራ
- ገብ ሂል
- ጌራ
- ግበ ፍሬ
- ጎል
- ፋዕ
- ጐ ብየ
- ጥበ
- ጥም ኀር
- ጸለ
- ጸገ ይን
- ጸፍ
- ጸር ያስ
- ጽጌ ሮሙ
- ጽጌ የ
- ፀወ
- ፃዑ
- ፈኑ ዳከ
- የዕዝል ድጓ ዜማ ሥረይ ምልክቶች
- ውኪ
- ዕና በአ
- ስያ
- ሇከ ይል
- ሇእ በር
- ሇአ ወሇ
- ሇእ ሶቤ
- ሇከ ንፌ
- ከፎ
- ልብ ረቅ
- ሐዋ ሩነ
- ልተ
- መኑ
- ራሲ
- ጦሊ
- ሙዳ ሱጣ
- ዶት
- ማር ምሰ
- ማዕ
- ማየ
- ፍየ
- ዕዎ
- ሠና ዜና
- ሠረ ሎት
- ሣህ
- ቢ ኒ
- ሥጋ ሰብ ዋቲ
- ሤ
- ሥረ ዊሃ
- ርሡ ወሥ
- ርእ ገጻ
- ቲሁ
- ሇኪ
- ሕት
- ሶበ ርቅ
- ተረ
- ቃሎ ሀበ
- በም ድቅ
- ሎ
- ዛብ
- በጎ
- ሇሇ
- ቤ
- ንሃ
- በዕ ቤቅ
- በጽ ዋዔ
- በጌ ቡሃ
- ቃና ሉሊ
- አብ ርከ
- ሥጋ
- ቤዛ ዓሇ
- ብር ናተ
- ፈኒ
- ዒኖ
- ተሰ
- ምረ
- ሮሙ
- ነጺ
- ምሮ
- ትጉ
- ትር አዩ
- ኃዘ ክን ሰበ
- ኃደ
- ዲጎ ፺
- ነጸ እየ
- ነድ
- ንጉ ሞን
- ንሴ ምር
- ኑ
- ቲተ
- ሐን
- ተቅ
- ጸ ው
- ሖ ጋሃ
- ፩ዱ
- አኮ ኑ
- ድድ
- ልሰ
- አም ቲቲ
- ምሮ ቃሊ
- ፲ቱ ቃሊ
- ኢያ ሇዳ
- ነኪ
- እሇ ቃሁ
- ስኑ
- ዚ ኅ
- እን ርኢ
- ትየ
- እን ሇኪ
- እም ሐይ ገጻ
- ራቀ ፀሐ
- ቲሆ
- እም ቦር
- ቶ
- ኦ ታቦር
- ከመ ሊሊ
- ከመ ይር
- ከር ልው
- ኪራ ሶን
- ካህ ሥት
- ካህ
- ኮነ
- ቡ
- ምር
- ወቀ
- ሪዶ
- ቢሖ
- ቴታ
- ሁቦ
- ወበ ሊም
- ወበ በት
- ኅ
- እሙ
- ወሉ ቃነ
- ሐራ
- ወይ ተፈ
- ወያ ገጾ
- ልዕ
- ታኒ
- ልየ
- ወይ ንኪ
- ዋካ
- ኬ
- ቱሰ
- ብሰ
- ዘአ ሎከ
- ዘተ ሮሁ
- ዘይ ግሥ
- ዘሐ ሞተ
- ዙ
- ወን
- ዝ ግዳ
- ውዳ
- ሥር
- የጎ ኢያ ወር ይዟ ራሱ
- የሀ ሊመ
- ውፁ
- ይሁ ወን
- ይግ ሇኪ
- ይሔ ጽዋ
- ልደ
- ዲበ መን
- ዳግ መር
- ገብ ሊመ ቀለ
- ገብ ሎሙ
- ጋዳ ያበ ባነ
- ግብ
- ግፍ
- ጽራ
- ጽጌ ሊት
- ፀወ ልየ
- ፀ
- ፀ ፊቅ
- ፋሲ ሂል
- ፍና ዚአ
የዐቢይ ጾም ዜማዎች
- የዐቢይ ጾም ምዕዛል
- የዐቢይ ጾም ምቅናየይ ግዕዝ
- የዐቢይ ጾም ምቅናየይ እዝል
- የዐቢይ ጾም ምቅናየይ አራራይ
- የዐቢይ ጾም ምስጋድ ግዕዝ
- የዐቢይ ጾም ምስጋድ እዝል
- የዐቢይ ጾም ምስጋድ አራራይ
- የዐቢይ ጾም ምዕራግ
- የዐቢይ ጾም አርባእት
- ለምንት አንጎርጎሩ :ንልበስ ወልታ
- ለምንት አንጎርጎሩ :አምላከ አዳም
- ለምንት አንጎርጎሩ :ሃያላን ሰብእ
- ለምንት አንጎርጎሩ :ዘረሰዮ
- ለምንት አንጎርጎሩ :ተነሱ ንበሩ
- አጽም እግዚኦ እዝነከ :ንልበስ ወልታ
- አጽም እግዚኦ እዝነከ :ሃያላን ሰብእ
- አጽም እግዚኦ እዝነከ :ዘረሰዮ
- አጽም እግዚኦ እዝነከ :ተነሱ ንበሩ
- አጽም እግዚኦ እዝነከ :ኮከብ መርሆሙ
- አጽም እግዚኦ እዝነከ :ሀጸቦሙ
- አጽም እግዚኦ እዝነከ :ብጹህ አንተ ዮሐንስ
- አጽም እግዚኦ እዝነከ:ወይቤሎሙ
- አጽም እግዚኦ እዝነከ :ዘበዳዊት
- አጽም እግዚኦ እዝነከ :አፍቅር ቢጸከ
- አጽም እግዚኦ እዝነከ :ሃቡ ስብሃተ
- አጽም እግዚኦ እዝነከ :እስመ አንተ ባህቲትከ
- አጽም እግዚኦ እዝነከ :ለቤተክርስቲያን 1
- አጽም እግዚኦ እዝነከ :ለቤተክርስቲያን 2
- አጽም እግዚኦ እዝነከ :ዘገሰ
- ትባርኮ ነፍስየ :አምላከ አዳማ
- ትባርኮ ነፍስየ :ሃያላን ሰብእ
- ትባርኮ ነፍስየ :ዘረሰዮ
- ትባርኮ ነፍስየ :ተንስዑ ንበሩ
- ትባርኮ ነፍስየ :ኮከብ መርሆሙ
- ትባርኮ ነፍስየ :ሀጸቦሙ
- ትባርኮ ነፍስየ :ብጹህ አንተ ዮሐንስ
- ትባርኮ ነፍስየ :እስመ አንተ ባህቲትከ
- ትባርኮ ነፍስየ :ወይቤሎሙ
- ትባርኮ ነፍስየ :ዘበዳዊት
- ትባርኮ ነፍስየ :ትባርኮ ነፍስየ
- ትባርኮ ነፍስየ :ሃቡ ስብሃተ
- ትባርኮ ነፍስየ :አንትሙ ውእቱ
- ትባርኮ ነፍስየ :ዘገሰ
- ትባርኮ ነፍስየ :ለቤተክርስቲያን
- የዐቢይ ጾም ሰልስት
- ተሰሃለኒ እግዚኦ ተሰሃለኒ :ይእዜኒ ንዜንወክሙ
- ተሰሃለኒ እግዚኦ ተሰሃለኒ :እስመ ተሃውር
- ተሰሃለኒ እግዚኦ ተሰሃለኒ :በጺሆሙ
- ተሰሃለኒ እግዚኦ ተሰሃለኒ :እስመ አላቦ ነገር
- ተሰሃለኒ እግዚኦ ተሰሃለኒ :ኢትራሃቁ
- ተሰሃለኒ እግዚኦ ተሰሃለኒ :ሶበ ይትነሳእ
- ተሰሃለኒ እግዚኦ ተሰሃለኒ :ሶፊያ ንግስት
- ተሰሃለኒ እግዚኦ ተሰሃለኒ :ወገብረ
- ተሰሃለኒ እግዚኦ ተሰሃለኒ :መዝራይተ
- ተሰሃለኒ እግዚኦ ተሰሃለኒ :ዘምሩ
- ተሰሃለኒ እግዚኦ ተሰሃለኒ :ትንሳኤሁ አግሃደ
- ተሰሃለኒ እግዚኦ ተሰሃለኒ :ርዕዩ በጊያ
- ተሰሃለኒ እግዚኦ ተሰሃለኒ :ይትበደር ሰበእ
- ተሰሃለኒ እግዚኦ ተሰሃለኒ :በከመ ይቤ ዕዝራ
- ተሰሃለኒ እግዚኦ ተሰሃለኒ :ነያ ደብተራ
- እግዚአብሔር አምላከ መድኃኒትየ:ይእዜኒ ንዜንወክሙ
- እግዚአብሔር አምላከ መድኃኒትየ:ባራኪ
- እግዚአብሔር አምላከ መድኃኒትየ:እስመ አልቦ ነገር
- እግዚአብሔር አምላከ መድኃኒትየ:ኢትራሃቁ
- እግዚአብሔር አምላከ መድኃኒትየ:ረከብናሃ
- እግዚአብሔር አምላከ መድኃኒትየ:ሶበ ይትነሳእ
- እግዚአብሔር አምላከ መድኃኒትየ:ሶፊያ ነገስት
- እግዚአብሔር አምላከ መድኃኒትየ:ወገብረ
- እግዚአብሔር አምላከ መድኃኒትየ:መዝራይትየ
- እግዚአብሔር አምላከ መድኃኒትየ:ዘምሩ
- እግዚአብሔር አምላከ መድኃኒትየ:ትንሳኤሁ አጋህደ
- እግዚአብሔር አምላከ መድኃኒትየ:ርዕዩ በጊያ
- እግዚአብሔር አምላከ መድኃኒትየ:ይትበደር ሰበእ
- እግዚአብሔር አምላከ መድኃኒትየ:በከመ ይቤ ዕዝራ
- እግዚአብሔር አምላከ መድኃኒትየ:ነያ ደብተራ
- የዐቢይ ጾም የስድስት ሰዓት ምዕራፍ
- የዐቢይ ጾም ምህላ ምዕራፍ
- የዐቢይ ጾም ምህላ አርዕስተ ምህላ -ግዕዝ
- የዐቢይ ጾም ምህላ አርዕስተ ምህላ —እዝል
- የዐቢይ ጾም ምህላ ሰልስት
የመወድስ ምዕራፍ
የዋዜማ ምዕራፍ
- የዋዜማ ምዕራፍ
- ኪዳን (አራራይ)
- ኪዳን (ግዕዝ)
- ለእግዚአብሔር ምድር በምልአ(ግዕዝ)
- ለእግዚአብሔር ምድር በምልአ(አራራይ)
- እግዚአብሔር ነግሰ(አራራይ)
- እግዚአብሔር ነግሰ(ግዕዝ)1
- እግዚአብሔር ነግሰ(ግዕዝ)2
- እግዚኦ ጸራህኩ (ግዕዝ)
- እግዚኦ ጸራህኩ(አራራይ)
- ብፁዕ ብእሲ(አራራይ))
- ብፁዕ ብእሲ(ግዕዝ)
- ለምንት አንገለጉ(አራራይ)
- ለምንት አንገለጉ (ግዕዝ)
- ተሰሃለኒ (ግዕዝ)
- ተሰሃለኒ (አራራይ)
- ብፁዐን እለ ተሃድገ ሎሙ
- ተፈሥሁ ጻድቃን
- ስማኒ እግዚኦ ጸሎትዬ
- ለከ ይደሉ
- እግዚአብሔር ቆመ
- እግዚኦ መኑ ከማከ
- ብፁዕ ብእሲ ዘይፈርሆ
- ሰብህዎ አግብርቲሁ
- ተዘከሮ
- ናሁ ሰናይ
- ሰብህዎ 1
- ሰብህዎ 2
- ሰብህዎ 3
- ተሰሃልከ ምድረከ
- አድህነነ ሕዝበክ
- ነአኩተከ (እዝል)
- መሀረነ እግዚኦ (እዝል)
- በወልታ ዚአከ (እዝል)
- ምእራግ (ግእዝ)
- ጸሎተ ሃይማኖት(አራራይ)
- አቡነ ዘበሰማያት(አራራይ)
- ይትባረk
- የዋዜማ ምዕራፍ ምስባክ
- ዘአብርሃም ይሳቅ ወያዕቆብ
- አከለክሙ መዋዕል
- ፍጹም እምላዕሉ
- አግብዕዎ ሃበ አውደ ቅስት
- ድምጸ ቃለከ ይስማ ሞት
- ጸርሃት ቤተክርስቲያን
- ከመጸርሃት ዘጌና
- አስተበጽእዎ ወይቤልዎ
- ሃሌ ሉያ
- ዘፍሬ
- ዘመስቀል
- ዘጽጌ
- ዘአርባእቱ እንስሳ
- ዘሚካኤላ ወኩሎሙ መላእክት
- ዘማርያም
- ዘካህናተ ሰማይ
- ዘጻድቃን
- ዘሰማዕት
- ዘኒቆዲሞስ ወዘጴጥሮስ ተፍጻሚተ ሰማዕት ወዘአስተምሮ
- ዘሰናብት
- ዘስብከት
- ዘብርሃን
- ዘኖላዊ
- ዘልደት
- ዘአሰተርዕዮ ወዘጥምቀት
- ዘቅበላ
- ዘቀድስት
- ዘመጻጉ
- ዘደብረዘይት ወዘጳጉሜ
- ዘሆሳእና
- ዘትንሳኤ
- ዘልደታ
- ዘእርገት
- ዘጰራቅሊጦስ
- ዘክረምት
- ዘሐዋርያት
- ዘቂርቆስ
- ዘአባ ሰላማ ወኩሎሙ መምህራን
- ዘማርያም ወዘኩሎሙ ደናግል
- ዘሶፍያ ወዘደናግል
- ዘማኀበር
- ዘደብረታቦር
- ወትባርክ አክሊለ ዓመተምህረትከ
የሥብሃተ ነግህ ምዕራፍ
- የዘውትር ሥብሃተ ነግህ ምዕራፍ
- ዐብይ ሥብሃተ ነግህ ምዕራፍ
- የሰንበት ሥብሃተ ነግህ ምዕራፍ :ነቢያት
- የሰንበት ሥብሃተ ነግህ ምዕራፍ : ምቅናዮች
- አንቀጸ ብርሃን
- ምቅናይ
- ይእዜ ትስእሮ
- ይትባረክ
- ይባርክዎ
- ትምህርተ ኀቡአት
- በእንተ ትምህርተ ኀቡአት
- ኢኮነ
- ዘለብሶ
- ወገጹ
- ወሪዶ
- ህሊናሁ
- እንዘ ነአምን
- ነአምን
- እምሰማያት
- ዘያበርህ
- ከዊኖ
- ፈቅዶ
- ሥጋ ለቢሶ
- ወትዛዛተ ጽድቅ
- ውእቱሂ
- ዘውእቱ አምላክ
- ተሰቅለ
- ኹሉ ነፍሰ ፍትወተ ሰብ
- ወበዕላ ከናፍር
- ወቦቱ
- በዝንቱ
- ከመ ታዕምሩ
- ያስምእ ዘንተ
- ርእዮ ሞተ
- መኑ ዝንቱ ዘእም ስልጣንዬ
- መኑ ዝንቱ ዘነኪር
- መኑ ዝንቱ ስብሃት
- ዝንቱ ውእቱ
- እምሙታን ተንሲኦ
- አአኩተከ አብ
- አአኩተከ ንጉሰ
- ዘበእዝነ ሥጋ
- ዘኪያከ ያፈቅራ
- አምላከ ኵሉ
- ያአዕምር እንካ
- ወበእንተዝ
- ወአዲ
- ዘይቤ
- በከመይቤ
- የመኃልይ
- ምቅናይ ዘሰሎሞን
የምዕራፍ መስተብቍዕ:ሊጦን: ዘይነግስ ኪዳን
የዘወረደ ጾመ ድጓ
- የሰንበት
- ምስባክ
- ዋዜማ
- በሓምስት
- እግዚአብሔር ነግሰ
- በሓምስት
- ይትባረክ
- ሰልሥት 1
- ሰልሥት 2
- ሰልሥት 3
- ሰልሥት 4
- ሰላም 1
- ሰላም 2
- ሰላም 3
- መዝሙር
- ዘአምላክዬ
- አርባዕት
- አርባዕት
- አርባዕት
- አርባዕት
- አርባዕት
- አርባዕት
- እዝል
- ዘይእዝ
- ማኅሌት
- ስብሓት
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- እስመለዓለም
- አቡን
- አቡን
- አቡን
- አቡን
- አቡን
- አቡን
- አቡን
- ሰልሥት
- ሰልሥት
- ሰልሥት
- ሰልሥት
- ሰልሥት
- ሰልሥት
- ሰላም
- ሰላም
- ዘሰኑይ